Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የድንኳኖች ፅዳት ስራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የድንኳኖች ፅዳት ስራ Lot Information Procurement Reference Number: SPSH-NCB-G-0462-2016-PUR Object of Procurement: የድንኳኖች ፅዳት ስራ Award Type:
Addis Ababa City Administration Traffic Management Authority (AATMA) Invites All Interested and Eligible Bidders for Supply and Installation of Road Safety Management Tools, Supply and Installation of Traffic Control Tools and Supply Only (traffic Management Tools)
INVITATION FOR INTERNATIONAL COMPETITIVE BID (ICB) For the procurement of “Road Safety tools supply and installation in Addis Ababa City”
አምቦ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ዘይት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የምግብ ዘይት ግዥ ቁ.2 Lot Information Procurement Reference Number: AU-NCB-G-0205-2016-PUR Object of Procurement: የምግብ ዘይት ግዥ ቁ.2
Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this Open National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Mobile Car Washing Machine
INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FLOATING DATE: AS OF September 6, 2024 RFQ No. 4269662 1. Ethio telecom invites all
Jigjiga Model Boarding School Would Like to Invite Bidder from Eligible Bidders for Purchasing Café Food the Necessary Labor, Materials, Equipment and Service
Invitation to Bid Jigjiga Model Boarding School invites Sealed would like to invite Bidder from eligible bidders for Purchasing Café
The Ministry of Agriculture (MOA) Now Invites Eligible Consulting Firms (consultants) for Audit Consulting Services
REQUEST FOR EXPRESSION OF INTERST(CONSULTING SERVICE AUDIT FIRM SELECTION) Name of the country: Ethiopia Name of the project: Development Response
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የበሻሌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የበሻሌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ
Madda Walabu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Spare Part
Invitation for Bid Car Spare Part Plate Number 4-01859 OR Lot Information Procurement Reference Number: MWU-NCB-G-0077-2016-PUR Object of Procurement: Car
በቂርቆስ ክፍለከተማ የወርሃ የካቲት የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች እና ሌሎች አላቂ እቃዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ የህትመት ስራዎች፣ ለፕላንት ማሽነሪ እና መሳሪያ ግዥ፣ ለህንፃ ቁሳቁስና ለተገጣጣሚዎች ግዥ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎችና ጥቃቅን የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለከተማ የወርሃ የካቲት የመ/ደ/ት/ቤት በ2017ዓ.ም የበጀት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት