Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለመብት ወ/ሮ ትዕግስት የሺጥላ እና የፍርድ ባለእዳ አቶ እንዳለ በቀለ መካከል ያለውን የፍርድ ቤት አፈጻጸም ክርክርን በተመለከተ
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ አፓርትመንት (17-05B) የጥበቃ አገልግሎት ፈቃድ ካላቸው ህጋዊ ኤጀንሲዎች የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/17-05B/gofa 0097/2023 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ አፓርትመንት (17-05B) የጥበቃ አገልግሎት ፈቃድ ካላቸው ህጋዊ ኤጀንሲዎች የጥበቃ
The Organization for Social Services, Health, and Development (OSSHD) Announces this Request for Expression of Interest for the Local CSOs for Health-related Program
ORGANIZATION FOR SOCIAL SERVICES, HEALTH AND DEVELOPMENT(OSSHD) REQUEST FOR EXPRESSION OF Interest (RFEOI) 1. Introduction and background The Organization for
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተለያየ ዓይነት የንፅህና መጠበቂያ የዳይፐር ማምረቻ ማሽኖች እና መለዋወጫ ጥሬ ዕቃዎች ፣ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶች ተንቀሳቃሽ እና የሚገጠሙ ፎርክ ሊፍቶች እንዲሁም በሼዱ የሚገኙ ሌሎች ዕቃዎች በሙሉ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
በዕዳ የተያዙ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ዕዳ-01/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተለያየ ዓይነት የንፅህና መጠበቂያ ዳይፐር
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም
Madda Walabu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Board
Invitation to Bid Procurement of Board Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0107-2016-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code:
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ PLASTIC PIPE FOR UNDER GROUND WATER TUBE (HDP) ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና ምግብ ነክ እቃዎችን በግልፅ እንዲሁም ሻምፖ ፣ የተለያዩ ያገለገሉ እና አዳዲስ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የህክምና መገልገያ ዕቃዎችን በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር -1/2016 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ PLASTIC PIPE FOR
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ “Auto Clave” በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ “Auto clave” በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለአንድ ዓመት የሚቆይ የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ለአንድ ዓመት የሚቆይ የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: EAES-NCB-NC-0053-2016-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement