Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016 ተ.ቁ የጨረታ አይነት እና ደረጃ (Grade) ደረጃ (Grade) ሰነድ መሸጫ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየሽያጭ የጨረታ መለያ ቁጥር 02/አር/ኮ/ 2017 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ
የበቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገትና አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ ዶክመንተሪ ፊልም በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የበቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገትና አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ ዶክመንተሪ ፊልም በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ
Team & Team International Ethiopia Invites Sealed Bids from Competent and Eligible Candidates for Drilling One (1) Borehole in the Central Ethiopia Region, Siltie Zone, Mitto Woreda, Edeneba Kebele
INVITATION TO TENDER TENDER REFERENCE NO T&TI/E0052/2024 (Re Advertised for the second time) DRILLING ONE (1) BOREHOLE WITH CAPABILITY OF
የፌዴራል ፍትህ ሚኒስቴር የውሃ ፓምፕ ጥገና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የውሃ ፓምፕ ጥገና Lot Information Procurement Reference Number: Moj-NCB-W-0194-2016-PUR Object of Procurement: የውሃ ፓምፕ ጥገና Description: ዋጋ
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Building Materials
Invitation for Bid Building Materials Lot Information Procurement Reference Number: EMAA-NCB-G-0003-2016-PUR Object of Procurement: Building Materials Description: Building Materials Award
የፌዴራል ፍትህ ሚኒስቴር የክሬን ኪራይ አገልግሎት (ላንድሮቨር ክሬን) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የክሬን ኪራይ አገልግሎት (ላንድሮቨር ክሬን) Lot Information Procurement Reference Number: Moj-NCB-W-0191-2016-PUR Object of Procurement: የክሬን ኪራይ አገልግሎት
Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent
Invitation for Bid Purchase Requisition of Car Rent for Butajira Campus (ለ3ኛ ጊዜ) Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0472-2016-PUR Object
በህብረት ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛና የመ/ደ/ ት/ቤት በመስሪያ ቤት ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ጥገና የሚያስፈልጋቸውን ዕቃዎች አወዳድረን ማሰራት እንፈልጋለን
የጨረታ ማስታወቂያ በህብረት ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛና የመ/ደ/ ት/ቤት በመስሪያ ቤት ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ጥገና የሚያስፈልጋቸውን ዕቃዎች አወዳድረን ማሰራት እንፈልጋለን። ስለሆነም
የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ማህሌት ተስፋዬ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መሳይ ብረሃን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ