Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ 23(ሃያ ሶስት) የባቡር ትኬት መሸጫ ሱቆችን ለሁለት በመክፈል በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፡– ሉት 1 የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ሎት

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ፣ የጽዳት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል

ግልጽ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 3/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 ንዑስ አንቀፅ 9 መሰረት የሚፈለግባቸውን የታከስ ዕዳ በህግ በተቀመጠው

በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ግዢ በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ BID No/FIDO/0029/2024 ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከUSAID የአሜርካን ተራዶ ድርጅት በተገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ከISAHDO ጋር በመተባበር

ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ማሰፋት እና መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Sealed Bids from Eligible Bidders from All over the World for the Procurement of Subcontracts for the Construction of Grouting Works at the Upper Gudder Fatol Dam & Appurtenant Structures Construction Project Under International Competitive Bidding

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የጮራ ቦቶር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የፅሕፈት መሳሪያ፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳት መሣሪያዎች ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጅማ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ኢንተርፕራይዝ በ2017 በጀት ጽህፈት መሳሪያዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ መኪና ጎማ እና ሞተር ሳይክል ጎማ፣ ጽዳት እቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ፊቲንግ እቃዎችን እና የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጅማ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ኢንተርፕራይዝ በ2017 በጀት ሎት 1 ጽህፈት መሳሪያዎችን፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3

Mootummaa Naannoo Oromiyaatti Komiishinii Tuurizimii Oromiyaa Caalbaasii Ifaan Hojii Tajaajilaa Sagantaa Qopheessuu (Event Organization) Akka Armaan Gadiitti Dhaabbata Hojii Kanarratti Bobba’an Wal-dorgomsiisee Hojjachiisuu Barbaada

Beeksiisa Calbaasi Ifaa Mootummaa Naannoo Oromiyaatti komiishinii Tuurizimii Oromiyaa Caalbaasii Ifaan hojii tajaajilaa Sagantaa qopheessuu (Event Organization) akka armaan gadiitti

በግንቦት 20 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት በ2017 ዓ.ም ከመደበኛ እና ከውስጥ በጀት ደረጃቸውን የጠበቁ ኦርጅናል የሆኑ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በግንቦት 20 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት በ2017 ዓ.ም ከመደበኛ

የገቢዎች ሚኒስቴር የኤሌክትሪክ መለዋወጫና የጥገና እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የኤሌክትሪክ መለዋወጫና የጥገና እቃዎች ግዥ Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

አለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በቢሾፍቱ (ደ/ዘይት) ከተማ ሪዞርት ሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid በቢሾፍቱ (ደ/ዘይት) ከተማ ሪዞርት ሆቴል አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: ACSH-NCB-NC-0022-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:

Godinaa Booranaatti Waajjirii Maallaqaa Aanaa Dubuluqi Bittaa Bara Baajataa 2017 Waajjiraalee Mootummaa Sadarkaa Aanaa Jiraniif Tajaajila Hojii Mootummaatiif Barbaachisuuf Kan Akka Bittaa Uffata Seeraa, Meeshaalee Barruu, Meeshaalee Qulqulinaa, Meeshaalee Dhuma Dhabbii, Meeshaalee Dhaabbii (Elektrooniksii Fi Farniichera), Goommaa Konkolaataa Fi Doqdoqqee Fi Mootorsaykiloota (Doqdoqqee)

The Ethiopian Business Advisory Service Providers Association (EBASPA) is Currently Seeking an External Auditor to Conduct an Audit Service for its Ethiopian Fiscal Year 2016 Financial Statements