Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል፡፡ ተራ ቁ.
ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በድጋሚ የወጣ የህንጻ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም መስፈርቱን የምታሟሉ
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Re-Invitation to framework bid for supply of printing materials Ref No. IRE/005/2024 Islamic Relief Worldwide (IRW) is an independent humanitarian and development organization established in Birmingham, UK in 1984. With
Islamic Relief Worldwide (IRW) is Looking for Printing Material Services for its Operation
INVITATION TO BID (RE-BID) PROCUREMENT OF: DATA CENTER FACILITY BREAKDOWN MAINTENANCE SERVICE BID REF NO: RE-ETS/NCB/011/2024 EthSwitch Share Company which is the Owner and Operator of the National e-payment Switch
EthSwitch Share Company Invites Eligible Bidders to Bid on Data Center Facility Breakdown Maintenance Service
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን ኃ.የተ/የግ/ማህበር መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን ኃ.የተ/የግ/ማህበር ) 1(አንድ) ቶዮታ ኮሮላ ክሮስ ሀይብሪድ (TOYOYA Corolla Hybrid ) ሞዴል
በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ የፖሊስ አካዳሚ ዳይሬክቶሬት በ2017 በጀት ዓመት በአካዳሚው ለሚገኙ የተለያዩ የስራ ክፍሎች እና አካዳሚው በ2017 ዓ.ም በአመቱ በተለያየ ወቅት ለሚሰጣቸው ልዩ ልዩ ስልጠናዎች ለሰልጣኞች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ፡– AAPPA 001/17 በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ የፖሊስ አካዳሚ ዳይሬክቶሬት በ2017 በጀት ዓመት በአካዳሚው ለሚገኙ
ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION GEOSYNTHETICS INDUSTRIAL WORKS PLC (G.I.W) Invites for the Procurement of Different Raw Materials
INVITATION FOR BID RE-GIW-02-2024/2025 ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION GEOSYNTHETICS INDUSTRIAL WORKS PLC (G.I.W) is a manufacturer of Geomembrane( Plastic Sheet), PVC-u
AMREF HEALTH AFRICA IN ETHIOPIA INVITES PRE-QUALIFICATION OF SUPPLIERS/CONTRACTORS FOR THE PROVISION OF GOODS, SERVICES, AND WORKS FOR THE PERIOD 2025–2026 FOR AMREF HEALTH AFRICA IN ETHIOPIA
INVITATION TO THE SECOND SUPPLIER PRE-BID MEETING TENDER NO. AMREF_ET/03/09/2024/001 PRE-QUALIFICATION OF SUPPLIERS/CONTRACTORS FOR THE PROVISION OF GOODS, SERVICES, AND WORKS
የጀነሬተር ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አበበች ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አኒያ ፕላስቲክ ፋኃላ/የተ/የማማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
በባሌ ዞን በአጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቶነሮች፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒችር፣ የግንባታ እቃዎችን፣ የመኪና ጎማዎችንና፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ እና ለስልጠና እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በባሌ ዞን በአጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቶነሮች፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት
Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of an Under Vehicle Inspection System (UVIS).
INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FLOATING DATE: AS OF SEPTEMBER 09 2024 RFQ NO. 4269704 1. Ethio telecom, invites all
የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ ለ2016 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ በተፈቀደላቸው ባለሙያዎች አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ ለ2016 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ በተፈቀደላቸው ባለሙያዎች አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ
የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በከፍለ ከተማው ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የሚውል የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር መነ አብቹ/001/2017 የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በከፍለ ከተማው ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ