Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ፤ 1) ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት supply & fix non-polished porcelain wall cladding tile & supply
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት Supply & Fix Non-polished Porcelain Wall Cladding Tile & Supply & Fix Ceramic Tile Wall Finish Bolted to Wall አቅርቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 07/2016 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን የመኖሪያ ቤቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ተ.ቁ
አማራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service
Invitation to Bid Procurement of Hotel Service In Addis Ababa City Lot 002 /የሆቴል አግልግሎት ግዥ በአዲስ አበባ ከተማ/ Procurement
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ን/ስ/ላ/ክ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ አነስተኛ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ ግዥ መፈፀም
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የከባድ ተሸከርካሪዎች፣ የኮንስትራከሽን ማሽኖች እና የፕላንቶች መለዋወጫ ዕቃዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/011/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የከባድ ተሸከርካሪዎች፣ የኮንስትራከሽን ማሽኖች
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Electric Motor Vehicles 4WD
INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB)Procurement Reference Number AB-13-2024/25. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply
Oromia Bureau of Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) from Eligible and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Black Net Shade
INVITATION FOR BID TENDER No.- OBA/NCB/07/2017 Oromia Bureau of Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB) from eligible and qualified bidders
ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ ኤል ኢዲ ዲጂታል ማስተዎቂያዎች እና ላፕቶፕዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ቁጥር ELiG/03/2024 ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለፁትን ኤል ኢዲ ዲጂታል ማስተዎቂያዎች እና ላፕቶፕዎችን በግልፅ ጨረታ
የሚዛን ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስተምራቸው ተማሪዎች የተማሪዎች ምግብ ጥሬ ዕቃ፣ የተቀነባበረ የእንቁላል ጣይ ዶሮ መኖ፣ የተለያዩ ጽፈህት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሚዛን ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስተምራቸው ተማሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት
Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Maqii Bara Baajataa Meeshaalee Elektirooniksii, Meeshaalee Dhaabbii (Furniture), Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalce Qulqullinaa Fi Uffata Seeraa Hojjattootaa Bituu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Maqii bara baajataa 2017tti seektaroota baajanni isaanii isa jalatti bulaniif akkasumas Kolleejji BLTO fi Hospitaalaaf