Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ጅማ ዩኒቨርስቲ የበሰለ እንጀራ ለዋናዉ ግቢ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት-09 የበሰለ እንጀራ ለዋናዉ ግቢ Procurement Reference No: JU-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
Baankiin Siinqee W.A Qabeenya Armaan Gadii Bu’ura Aangoo Labsii 97/90 (akka Foyya’eetti)tiin Kennameefiin Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada
Baankiin Siinqee W.A Qabeenya armaan gadii bu’ura Aangoo Labsii 97/90 (akka foyya’eetti) tiin kennameefiin i gurguruu barbaada T.L Maqaa
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለድሬዳዋ አውሮፕላን ማረፊያ ጥገና ዲዛይን ግምገማ ፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት የሚሰጡ ደረጃ 1 የመንገድ እና አጠቃላይ አማካሪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ -SSNT-T477 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለድሬዳዋ አውሮፕላን ማረፊያ ጥገና ዲዛይን ግምገማ ፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ
ጅማ ዩኒቨርስቲ የበሰለ እንጀራ ለአጋሮ ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት-12 የበሰለ እንጀራ ለአጋሮ ካምፓስ Procurement Reference No: JU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የዓለም ከተማ እናት ጠቅላላ ሆስፒታል ለህክምና አገልግሎት የሚውል የበሰሉ የምግብ አቅርቦት እንዲሁም የመኪና ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የመጀመሪያ ጊዜ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የዓለም ከተማ እናት ጠቅላላ ሆስፒታል ለህክምና አገልግሎት የሚውል የበሰሉ የምግብ አቅርቦት

Godina Shawaa Lixaa Aanaa Baakkoo Tiibbeetti Manni Barumsaa Qaro- Dhabeeyyii Baakkoo Sadarkaa 1ffaa Meeshaalee Aadda Addaa Calbaasii Ifaatiin Wal Dorgomsisee Bitu Barbaada
Caalbaasii Marsaa 1faa Godina Shawaa Lixaa Aanaa Baakkoo Tiibbeetti Manni Barumsaa Qaro- Dhabeeyyii Baakkoo Sadarkaa 1ffaa Nyaata Barattoota, bara Barnootaa

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ሲሳይ የሽጥላ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ትዕግስት መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት