Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ግርማ አንበርብር እና በፍ/ባለዕዳ እነ ጌትነት አንበርብር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 183170 በ30/11/2010 ዓ.ም እና መ/ቁ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 ድርጅታችን በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ መጠን ያላቸውን የተሽከርካሪ ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች የማይመለስ 300.00

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ መጠን ያላቸውን የተሽከርካሪ ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ የሱፍ ሳኒ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ቀመሪያ አህመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/236027 በሰኔ 29 ቀን 2012 ዓ.ም እና በኮ/መ/ቁ/252680 በጥቅምት

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በጉምሩክ ኮሚሽን አአ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች የሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-10/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Sewage Pump with Float 50l/min 2

Invitation for Bid Purchase of Submersible Sewage Pump with Float 50l/min 2 Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0117-2017-PUR Object of

የወረኢሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎችን እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በመደበኛ እና የስፖርት ትጥቅ በስፖርት ምክር ቤት በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሎት መግዛት ይፈልጋል

 የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴ/መ/ቤቶች ለ2017

በጎንደር ከተማ አስ/ገንዘብ መምሪያ ለ2017 የበጀት ዓመት አገግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተሸከርካሪ ዋስትና አገልገሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በጎንደር ከተማ አስ/ገንዘብ መምሪያ ለ2017 የበጀት ዓመት አገግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተሸከርካሪ ዋስትና አገልገሎት በግልጽ

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የባትሪ ማገናኛ ሞርሴታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት- 001 የባትሪ ማገናኛ ሞርሴታ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0067-2017-PUR Object of Procurement: ሎት- 001

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ገላ ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ሲ/ር ፀሀይ ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል

የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ በክልሉ በሚገኙ ወረዳዎች የማዕድን ሀብት ጥናት ለማከናወን በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ጥናቱን ማስደረግ ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ በክልሉ በሚገኙ ወረዳዎች የማዕድን ሀብት ጥናት ለማከናወን በዘርፉ ህጋዊ

የአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሕንፃ መሣሪያ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞተር ሳይከል መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ ለቢሮ ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ጨርቃጨርቅና የተሰፉ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞተር ሣይክል ግዥ፣ የምግብ ማብሰያ እና መመገቢያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን የአዳራሽ ተገጣጣሚ /ተሳሳሪ/ የውጭ ስሪት ወንበር የቤትና የቢሮ እቃዎች ማስዋቢያዎችና መገልገያዎች /ፈርኒቸር/ አስመጭነት ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ግንባታቸው የተጠናቀቁና መሠረተ ልማት የተሟላላቸውን 545 ባለ አራትና ባለ አስራ አንድ ወለል ከፍታ ያላቸውን መኖሪያ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በአዋጅ ቁጥር 84/2016 በአንቀጽ 22 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ገንብቶ ከሚያስተላልፋቸው መደበኛ የጋራ መኖሪያ