Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 2nd RE-GlW-025-2023/2024 ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የታደሰ ንግድ

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ፣ የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣

አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ለብድር መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል አስመዝግቦ ያስገዳውን ከታች በዝርዝር የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ባሉበት

የኦሮሚያ ኃብረት ሥራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና የቀይ ቡና መፈልፈያ ሳይት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አዋሽ ባንክ አ.ማ የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዋሽ ባንክ አ.ማ የተሻሻለው የባንክ ሥራ አዋጅ ቁጥር 1159/2011 ከመውጣቱ በፊት የውጭ ዜግነት ከያዙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባለአክሲዮኖች

Yegna Microfinance Institution S.C Invites Interested Bidders for Consultancy Service of a Core Banking, Cloud Data Center, and Disaster Recovery Site Implementation Project

Invitation to Bid (Re-Advertised) Procurement of Consultancy Service for Core Banking System Implementation Project Bid Number – YMFI/003-24 1. Yegna

Mothers and Children Multi-sectoral Development Organization (MCMDO) Invites Eligible Bidders to Conduct School and Latrine Maintenance and Rehabilitation in Faraky Primary School Which is Located in Afar Regional State, Koneba District

ቦረን ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር በብስራተ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ለመኖሪያ እና የንግድ ማዕከልነት ካስገነባቸው ሕንፃዎች መካከል አንዱ የሆነውን ቦረን ቁጥር 1 ህንጻ (አዋሽ ባንክ ያለበት ህንጻ) የንግድ ማዕከላት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የቦረን ቁጥር 1 ህንጻ የንግድ ቦታዎች ሽያጭ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቦረን ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር በብስራተ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አካባቢ

Bank of Abyssinia (BOA) Would Like to Invite Eligible & Interested Bidders for the Procurement of 10KW and 5KW Hybrid Inverters Including Supply, Installation, Testing, and Commissioning

The USAID Lowlands Health Activity (LHA) Invites Eligible Bidders to Printing Companies for the Printing of Different Visibility Materials

Call for Bid Proposal -Printing of Visibility materials 1. Background The USAID Lowlands Health Activity (LHA) is a five-year activity

Ethio Wetlands and Natural Resources Association (EWNRA) Invites Interested Bidders for the Sale of the Used Vehicle

INVITATION FOR PUBLIC SALE OF USED VEHICLE Ethio Wetlands and Natural Resources Association (EWNRA) is a civil society organization, a

Safaricom Ethiopia is Looking to Engage the Services of a Suitable Media Monitoring & Evaluation Agency, with a Demonstrable Capacity to Provide Media Monitoring Services

ቪታ አርቲአይ ኢትዮጵያ ያገለገለ/used ተሸከርካሪ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ቪታ አር.ቲ.አይ በደቡብ፣ በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች በተለያዩ ዞኖች በምግብ ዋስትና እና ግብርና እንዲሁም የአካባቢ ጥበቃና እንክብካቤ