Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ. ብግጨ/10B/2016 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ ውስጥ በዝርዝር እንደተገለፀው እና ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካልና ፋይናንሽያል መስፈርት መሰረት አማካሪ ድርጅቶችን

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ

ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአጅባር መሪ ማዘጋጃ አገልግሎት ጽ/ቤት ባለዉ የዉስጥ በጀት በአጅባር ከተማ ካናልና ካልቨርት ለስራው የሚያስፈልገውን ማንኛውንም ግብአትም ሆነ የሰው ሃይል በራሱ አቅርቦ የግንባታ ስራውን የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለ መብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ አቶ

Addis Ababa Water and Sewerage Authority: Procurement of Supply of Diesel Generator for AAWSA Branch Offices

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f06c6a9d-fc3c-456a-97dd-62ecad3ab0e8/open  Invitation to Bid

በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እና ፓምፕ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ፣

በደቡብ ወሎ ዞን መሬት መምሪያ የመካነ ሰላም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለንግድ እና የመኖሪያ ቦታዎችን ለተጫራቾች በጨረታ ውድድር ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን መሬት መምሪያ የመካነ ሰላም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ መሬት

የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን: የላብራቶሪ የፍተሻ መሳሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9b38b5b2-09bc-4476-a212-5965653ba97b/open Invitation to Bid

በደቡብ ወሎ ዞን ተንታ ወረዳ አጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ዉስጥ የሚያስፈልጉ የግንባታ ማሽነሪዎችን ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን ተንታ ወረዳ አጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ዉስጥ የሚያስፈልጉ የግንባታ ማሽነሪዎችን

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ዘይቶችና ቅባቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና ጎማ፣ የመኪና