Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 4/2017 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ክዳን ያለው ባዶ የብረት በርሜል ብዛት 500/አምስት መቶ/ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮመግዛት ይፈልጋል፤ ስለሆነም ማንኛውም ተጫራች፡- በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ህጋዊና የታደሰ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ክዳን ያለው ባዶ የብረት በርሜል ብዛት 500/አምስት መቶ/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር YCFCU/24515/17 የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ለላንድ ኩሩዘር ተሽከርካሪ ጎማ ቁጥር 7.50R16/8PLY ፤ ለላንድ ኩሩዘር ፕራዶ ተሽከርካሪ ቱዩብለስ ወፍራም ጎማ ሲሆን የጎማ ቁጥር 265/65R17

የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ለላንድ ኩሩዘር ተሽከርካሪ ጎማ ቁጥር 7.50R16/8PLY፤ ለላንድ ኩሩዘር ፕራዶ ተሽከርካሪ ቱዩብለስ ወፍራም ጎማ ሲሆን የጎማ ቁጥር 265/65R17 112T፤ ሚኒባስ አባዱላ መኪና ጎማ ቁጥር 195R15 እንዲሁም ሀይላክስ D4D መኪና ጎማ ቁጥር 265/70 R16፤ ትዮታ ኮሮላ የጎማ ቁጥር 205/55 R16 እንዲሁም ፎርድ መኪና የጎማ ቁጥር 185/60 R14 82H በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 ዓ/ም በጀት የምያስፈልገውን የውሃ ማጣረያ ኬሚካል (Water Treatment Chemical) ካልሼም ሃይፓክሎራት(calcium hypochlorite) በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 ዓ/ም በጀት የምያስፈልገውን የውሃ ማጣረያ ኬሚካል (Water Treatment Chemical) ካልሼም ሃይፓክሎራት(calcium Hypochlorite) በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ በተለያዩ

ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለመማሪያ ክፍል መቀመጫ የሚሆኑ 150 ARM CHAIR ወንበሮችን እና የዉሃ ፓምፕ ሞተር (Water Pressure Pump) ብዛት አንድ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት የ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል እቃዎች እና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት የ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል እቃዎች እና አገልግሎት በግዥ መለያ ቁጥር 01/2017 በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር የዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ሞንታርቦ፣ የኘላስቲክ ወንበሮች፣ ድንኳን፣ የህፃናትና የአዋቂ አልባሳት፣ የቤት ቁሳቁሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሞንታርቦ፣ የኘላስቲክ ወንበሮች፣ ድንኳን፣ የህፃናትና የአዋቂ አልባሳት፣ የቤት ቁሳቁሶች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም

በኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የዳሪሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸሮችን፣ የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ ጎማዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የግንባታ መሣሪያዎች፣ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የዳሪሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን በሥሩ ላሉት መሥሪያ ቤቶች እና ለሆስፒታል

በኢሉአባቦር ዞን ቡሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የደንብ ልብስና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢሉአባቦር ዞን ቡሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሃብት ልማት ፑል አስተባባሪ ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ቋሚ እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃ፤ ህትመት፣ መለዋወጫ እቃዎች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የቢሮ እቃዎች ጥገና፣ የፎቶ ኮፒ እና ኮምፒውተር ፕሪንተር ጥገና፣ የምግብ መስተንግዶ፣ የመኪና ዲኮር አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

M/M/O/Magaalaa Adaamaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada

Caalbaasii M/A/Mirgaa Waajjira Kantiibaa Magaalaa Adaamaa fa’aa N-3 fi M/A/Idaa Obbo Asiraat Shifarraawu jidduu falmii himannaa raawwii jiru ilaalchisee mana

የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሙና ናጂብ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዘፈረድንግል መላኩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ

M/M/O/Magaalaa Adaamaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada

Caalbaasii M/A/Mirgaa Waajjira Kantiibaa Magaalaa Adaamaa fa’aa N-3 fi M/A/Idaa Obbe Taaddasaa T/Yohaannis jidduu falmii himannaa raawwii jiru ilaalchisee mana

Ministry of Tourism Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tire

Invitation for Bid Procurement of Tire Lot Information Procurement Reference Number: MoT-NCB-G-0246-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Tire Description: Procurement