Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ የጨረታ መለያ ቁጥር 02/አር/ኮ/ 2017 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of Conference Table /በድጋሚ የወጣ/ Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0553-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of Conference Table /በድጋሚ የወጣ/ Description: Purchase Requisition of
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Conference Table
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ወልማ 03/2024 እ.አ.አ የወላይታ ልማት ማህበር ሎት 1 የኦዲት አገልግሎት ግዥ በድጋሚ፣ ሎት 2 ሞተር ሣይክል ግዥ ለመጀመሪያ ጊዜ፣ ሎት 3 አላቂ የጽ/መሣሪያዎች ግዥ ለመጀመሪያ ጊዜ፣
የወላይታ ልማት ማህበር የኦዲት አገልግሎት፣ ሞተር ሣይክል፣ አላቂ የጽ/መሣሪያዎች፣ ማይካ ወንበርና ጠረጴዛ ግዥ፣ የመፅሔት ህትመት ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቶ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 01/13/2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
መተባበር የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመተባበር የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጹ በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት ሎት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የፎቶ ካሜራ እና የፎቶ ካሜራ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ARARI 01/01/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የፎቶ ካሜራ እና የፎቶ ካሜራ ዕቃዎች
የአዲስ አበባ ቁጥር 2 የመጀ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የህትመት አገልግሎት፣ የህክምና መሳሪያዎች፣ የትምህርት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ መጽሀፍቶች እና መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ማሽነሪ ጥገና እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አውዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ግልጽ ጨረታ /01/2017 ዓ/ም የአዲስ አበባ ቁጥር 2 የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ
Internet Society Ethiopia Chapter (ISOC Ethiopia) is Seeking an External Auditor to Conduct to Audit of its Financial Transactions According to the Requirements of the ACSO
Request for proposal of external Audit Services Internet Society Ethiopia Chapter (ISOC Ethiopia) is a non-profit organization working on the
የጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሲገለገልባቸው የቆዩ የተለያዩ የግንባታ ተረፈ ምርቶች (Scrap) እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጂኢፓ/ንማግጨ/01/2017 የጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሲገለገልባቸው የቆዩ የተለያዩ የግንባታ ተረፈ ምርቶች (Scrap)
የጨረታ ማረሚያ
ማረሚያ መስከረም 15 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 31 በሸገር ከተማ አስተዳደር የእኔ ዲማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወጣው
The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) is Inviting Eligible Bidders for the Supply and Delivery of 3 Months Old Chicken (Hen) for Different Zones and Woredas of Amhara Region
Invitation to Bid National Competitive Bid (NCB) Organization: Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Centre (ATI-AATC) Procurement Reference Number: ATA-NCB-G-2024-0021.
ለእማማ እና አባባ ክብርና ፍቅር የአረጋውያን እና የችግረኞች መርጃ ድርጅት ግልጽ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ለእማማ እና አባባ ክብርና ፍቅር የአረጋውያን እና የችግረኞች መርጃ ድርጅት በ.ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አዋጅ
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በ2017 ዓ/ም ቡና፣ ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ስቴሽነሪ እና የጽዳት መገልገያ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በ2017 ዓ/ም ቡና፣ ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ስቴሽነሪ እና የጽዳት መገልገያ እቃዎች