Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2017 የበጀት ዓመት ማዕከሉ ለሚያመርታቸው የምርምር ዕቃዎችና ቴክኖሎጂዎች ግብዓት የሚውሉ ብረታ ብረቶች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎች፣ ቋሚ እና አላቂ የወርክ ሾፕ

የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2017 የበጀት ዓመት ማዕከሉ ለሚያመርታቸው የምርምር ዕቃዎችና ቴክኖሎጂዎች ግብዓት የሚውሉ ብረታ ብረቶች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎች፣ ቋሚ እና አላቂ የወርክ ሾፕ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንከ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የእቃው አይነት ሞዴል/ ብራንድ

ስኬት ባንከ አ.ማ ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት እነ ህፃን እዮብ እንዳልካቸው እና የፍ ባለዕዳ እነ አቶ ኤልያስ ይትባረክ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/103805 በ18/3/2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/110092

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ 2017 በጀት ዓመት የግዥ መለያቁጥር HU/ABEC//07/1510/16 የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በድጋሚ የወጣ የግዥ መለያቁጥር HU/ABEC//04/2017 የስንዴ ዱቄት አንደኛ

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ 2017 በጀት ዓመት የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ አገልግሎት እና የስንዴ ዱቄት አንደኛ ደረጃ በፋብሪካ የተዘጋጀ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Naannoo Oromiyaatti Waajjira Maallaqaa Godina Boorana Bahaa Tajaajila Waajjira Barnootaa Goodina Boorana Bahaatiif Oolu Barattoota Aanaalee Horsiisee Bulaa Godina Boorana Bahaa Keessatti Argamaniif Aanaa Gumii-Eldaalloo, Aanaa Liban, Aanaa Dhaas, Aanaa Areeroo, Aanaa Waacillee, Aanaa Madda Walaabuu, Aanaa Gooroo Doolaa Sagantaa Midhaan Nyaataa Manneen Barnootatiif Oolan;- Daakuu Boqqoolloo Sadarkaa Iffaa, Daakuu Boloqee Sadarkaalffaa, Zayita Nyaataa Sadarkaa 1ffaa Fi Ashaboo Ykn Soogidda Iyoodiinii Qabu Bara Bajaata 2017tiif Caal-baasii Ifaatiin Waldorgomsisee Bituu Barbada

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት በከተማው ላይ እየተሰራ ባለው ስታንዳርድ የአጥር ማስዋብ ስራ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Office Furniture መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግ.ጨ.ቁ 08/2017 የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 1. Office furniture በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች

የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የ2016 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

የሂሳብ ምርመራ (የኦዲት) አገልግሎት ግዥጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የ2016 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል:: በመሆኑም እያንዳንዱ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Forklift መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግ.ጨ.ቁ 04/2017 የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 1. Forklift ግዥ በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የደረስኝ ህትመት አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግ.ጨ.ቁ 05/2017 የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 1. የደረስኝ ህትመት አገልግሎት ግዥ በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን

ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሪዞርት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የሪዞርት አገልግሎት ግዥ በቢሾፍቱ ባለ 3 ኮከብ Procurement Reference No: MInT-NCB-NC-0013-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:

የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮው የሚያስፈልጉ የመኪና ጎማ፣ ICT ዕቃዎች እና የደንብ ልብስና ቆዳ ጫማ እና የውስጥ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮው የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዕቃዎች ሎት 1፡- የመኪና ጎማ፣

ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በአዳማ ባለ 3 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የሆቴል አገልግሎት ግዥ በአዳማ ባለ 3 ኮከብ Procurement Reference No: MInT-NCB-NC-0014-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: