Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Jun 08, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለፁ መያዣዎችን ለመጀመሪያ
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 08, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩ ደንበኞች ከባንኩ የተበደሩትን ገንዘብ መመለስ ስላልቻሉ ለብድሩ አመላለስ በመያዣ ያስያዟቸውን ንብረቶች ባንኩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 08, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁ.04/2018 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው በታክስ አከፋፈል
በገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የበቆሎ መፍጫ ማሽን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Government (Jun 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/77bd476a-dc9a-41fc-89c7-aebbd0bec38c/open Invitation to Bid Procurement of Spare Parts Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0629-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category:
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Spare Parts
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢሉባቦር ዞን የነዲ ኖኖ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ጎማዎች እና የሰራተኛ ደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ በኢሉባቦር ዞን የነዲ ኖኖ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙት ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2019
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል የሎደር እና የግሬደር ጎማ እንዲሁም ካሜራ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ ቤት ለማዘጋጃ ቤት
በጅማ ዞን የነዲ ጊቤ ወረደ ገንዘብ ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የቢሮ ውስጥ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የቴ/ሞ ዕቃዎች እና Pump with Generator በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጅማ ዞን የነዲ ጊቤ ወረደ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት
በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ በ09 ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የ1ኛዙር ግልጽ ጨረታ የመስ/ቤታችን የ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉት ማለትም፣ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች የተለያዩ የፅዳት
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮምፒዉተሮች፣ ጄኔሬተሮች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የሥልጠና ዕቃዎች እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ የመሳስሉትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት
በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም የስራ ዘመን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን፣ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብሶችን፣ የፅዳት እቃዎችን፣ ቋሚ እቃዎች ግዥ፣ ህትመትና መፃሐፍቶችን፣ የመኪና ኪራይ፣ የጉልበት አገልግሎት፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ እንዲሁም የመስተንግዶ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም የስራ
የሰዴንሶዶ ወረዳ ፍርድ/ቤት በ2019 የበጀት አመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈሪኒቸር)፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የመሳሰሉት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የግዢ ጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ/ም መመሪያ የሰዴንሶዶ ወረዳ ፍርድ/ቤት በ2019 የበጀት አመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፤
አንቆርጫ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001 በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት አንቆርጫ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2019
ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሽንግና ፓኬጄንግ አ.ማ. የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) ማረሚያ ዓርብ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ/ም ገፅ 33 ላይ ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሽንግና ፓኬጄንግ አ.ማ