Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Jan 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/671e1722-780a-4975-b0db-d1ce9b7ea400/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0796-2018-PUR Object of Procurement: ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ፒፒሲ
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ: ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ፒፒሲ የፕላስቲክ ኮርኔስ ግዥ (ፔዳ ግቢ)
Government(Jan 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b2046cfd-8f74-47e4-9b79-ac44c1d6c500/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0339-2018-PUR Object of Procurement: ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ ለኮንሶ
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለኮንሶ መጠለያ ግንባታ ተሸጋጋሪ ፣ ወራጅ እና የቆርቆሮ ማገር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/430df982-471b-4fa6-9ac6-1fa4b6369aae/open Lot Information Procurement Reference Number: AASTU-NCB-G-0073-2018-PUR Object of Procurement: Procurement of Executive Leather
Addis Ababa Science and Technology University: Procurement of Executive Leather Bag
Addis Zemen(Jan 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኒያና አገልግሎትና ትሬዲግ ኃ/የተ/የ/ማህብር እና ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የ/ማህብር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/325847 በ9/10/17 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/343753
የተለያዩ ንብረቶች ፋይብር ኦፕቲክስ (fiber Optics)ኬብል፣ የኮንስትራክሽን፣ ፍሪጅ፣ ጄኔሬተር፣ ኮንቲነሮች፣ የሀይል አስተላላፊ የኤሌክትሪክ ሽቦዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት የፅህፈት ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎችና የህትመት ሰነዶች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግስፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- LP/0T/02/SIG/2016/17 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተገለፁት ሎቶች መሰረት የፅህፈት
በደቡብ ኢትዮጰያ ክልል በጎፋ ዞን የዛላ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በጋልማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት በጋልማ ከተማ የገበያ የከብት በረት ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጰያ ክልል በጎፋ ዞን የዛላ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በጋልማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት በጋልማ ከተማ የገበያ የከብት
ኢንተግሬትድ ሶሾ ኢኮኖሚክና ኢንቫሮመንታል ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የተባለ ሀገር በቀል ግብረሰናይ ድርጅት የአንድ ዓመት የፋይናንስ ወጪው ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ኢንተግሬትድ ሶሾ ኢኮኖሚክና ኢንቫሮመንታል ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የተባለ ሀገር በቀል ግብረሰናይ ድርጅት የአንድ ዓመት የፋይናንስ ወጪው ኦዲት ማስደረግ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና የእንስሳትና ዓሳ ዘርፍ የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን አግባብነት ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን ለመግዛት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 016/17 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና የእንስሳትና ዓሳ ዘርፍ የእንስሳት ዝርያ
ጂኦማትሪክስ ኃላ/የተ/የግ/ማ አድራሻ ኢአ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ገርጂ መብራት ኃይል የሚገኝ ሲሆን ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም ዴስክ ቶፕ፣ ኮምፒውተሮች፣ ላፕቶፖች፣ የተለያዩ ፕሪንተሮች፣ ስካነር እንዲሁም የቢሮ ጠረጴዛዎች፣ ተሽከርካሪ ወንበሮች፣ ለመስክ አገልግሎት የሚውሉ አልጋዎች፣ ድንኳኖችንና ፍራሾችን ወዘተ… በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጂኦማትሪክስ ኃላ/የተ/የግ/ማ አድራሻ ኢአ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ገርጂ መብራት ኃይል የሚገኝ ሲሆን ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ፍቃዱ አበራ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ት ሚኒያ አበራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ
በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር እስቴሽነሪ ዕቃ፣ የጽዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ቋሚ የቢሮ እቃ፣ ህትመት፣ ዲኮር እና የሞንታርቦ ኪራይ፣ የመኪና ኪራይ፣ መስተንግዶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት /ማስራት/ ይፈልጋል
ለአንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር በ2016 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ህንፃ መሳሪያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-002/2017 ዓ.ም በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት አካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት በአውሮፓ
የአ/ከ/ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 የአ/ከ/ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያ፣