Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 27, 2026)  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመስ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ፡- ሞተር ሳይክል በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/C/FP/NCB/14/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ ለአሰላ 230/132/33/15 ኪ.ቮ ማስፋፊያ ፕሮጅክት የግንባታ እቃዎች

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የግንባታ እቃዎች እና የተለያዩ ጣውላዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 27, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የአጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት አመት ለ2ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f3bf195d-210d-4dbf-98c7-137ed05b92f3/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0519-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ለአሚቲኢ

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ: በድጋሚ የወጣ ለአሚቲኢ /አዉቲኢ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል የተለያዬ ብሎኬት //67// ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦታ ስፋቱ 530 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 08, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ እዮብ ባጩሌ (4

የቦታው ስፋት 223.19 ካ/ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በአብክመ የምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር የጎዛምን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በያዘው የግዥ ዕቅድ መሰረት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሆፕ የተቀናጀ ማህበራዊ ልማት ድርጅት የ2025 በጀት ዓመት ሒሳብ ኦዲት ለማሰራት ፍቃድ ያላቸውን ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ማስታወቂያ ሆፕ የተቀናጀ ማህበራዊ ልማት

ኦምኒ ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ 2025 በጀት አመት የፈጸመውን ስራ ክንውኖችና የሂሳብ ሰነድ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 08, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ ኦምኒ ኢትዮጵያ በቁጥር 7236 የተመዘገበ ቦርድ መር ሃገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን

የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የእንጨት መሰንጠቂያ ምላጭ (Double Hard High Alloy Band Saw Blade) ዲክሰን አንግል ሸልፍ እንዲሁም የብረት ሸልፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 08, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የእንጨት መሰንጠቂያ ምላጭ (Double hard High alloy band saw Bade)፣ ዲክሰን አንግል ሼልፍ እንዲሁም

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከ12 ሠው በላይ የሚይዙ ሁለት ተሽከርካሪዎችን ከነአሽከርካሪያቸው ጭምር በጨረታ አወዳድሮ ላልተወሰነ ጊዜ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 08, 2025)   የተሽከርካሪ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በቆሬ አካባቢ እየገነባ ለሚገኘው የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የመወዩ ጎሪሆ ፋርማሲ መድሃኒቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 09, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ae584af0-e8f7-4467-9d10-29e815ad0415/open Reference

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና የህትመት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል