Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (May 25, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ሰዩ ስቦ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 54/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታው መስፈርት የፍ/ባለመብት ፋንታነሽ ገብሩ የፍ/ባለእዳ ወ/ሮ ትዕግስት አበበ መካከል ስላለው የፍ/አፈፃፀም ጉዳይ በፍርድ ባለዕዳ ተመዝግበው የሚገኘው ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ
የአዲስ አበባ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለሚ ኩራ ምድብ ችሎት ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፤ Old Model Desktop Computers፣
የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፣ Old Model Desktop Computers፣ ሞተር ሳይክሎች እና በኪሎ ግራም የሚመዘኑ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎችሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ: የተማሪዎች ምረቃ አገልግሎት የሚውል የባይንደር እና ሜዳልያ ህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/22a8659e-da4c-446f-a978-7e9be5e892f5/open Reference
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ: የጥራጥሬ ምግብ ግብዓት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል 2018(4)
Government(Feb 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/95e583fa-69df-45fa-9bdd-163e8836c16c/open Reference
ጌታሰው አያሌው አስመጪና ላኪ ስራ ላይ የነበሩትን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com(Feb 02, 2026) ጌታሰው አያሌው አስመጪ እና ላኪ የተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ቁጥር 001/18፣ ድርጅታችን ጌታሰው አያሌው አስመጪና
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ: የላይብረሪ ፈርኒቸር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e4a80a57-02e0-4c45-8f12-45166010e4f1/open Reference
FDRE Palace Administration: Procurements of Vehicle Spare Parts
Government(Feb 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0c5240a1-c73c-4f03-a7cf-6f323ca75c0b/open Reference
Oromia Education Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of 20KW Solar Power
Government(Feb 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d24cf86d-2d40-4735-8f9c-7b21ccd767cf/open Invitation to Bid
የኢ/ወ/ቤ/ክ/ መካነ ኢየሱስ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ የላፍቶ ማህበረ ምዕመናን ለማህበረ ምዕመኗ የአምልኮ ህንጻ ግንባታ የሚሆን የግንባታ ቁሳቁሶችን (የተለያዩ ብረታ ብረቶችንና ሚስማሮችን ወዘተ…) በግልጽ ጨረታ አወዳድራ መግዛት ትፈልጋለች
2merkato.com(Feb 02, 2026) አስቸኳይ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2018 ህንጻ ግንባታ ጥሬ እቃ ግዥ የኢ/ወ/ቤ/ክ/ መካነ ኢየሱስ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ: የኤሌክትርክ ዕቃዎች ግዥ
Government(Feb 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/da94e14d-e3bc-49fb-aacc-3284bebc9a4e/open Reference
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራና ክህሎት ቢሮ የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም / የ2018 ዓ.ም የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን