Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሠራተኞች የምሳ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ ኣደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት የምሳ አገልግሎት ማቅረብ የሚችል ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታ በማወዳደር አሸናፊ ከሆነው ጋር ውል በመፈፀም አገልግሎቱን ለመስጠት ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0030/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Reporter (Aug 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/040/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ. ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ
ዘመን ባንክ አ.ማ. ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ 200 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 04, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (May 04, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ለምለም ፍሬው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ አደራ ቸኮል መካከል ባለው የጋብቻ ክርክር
የአብክመ ገቢዎች ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ Advanced CI/CD Technical Training for IT Experts አገልግሎት ግዥ እና በመደበኛ በጀት የካሜራ ዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (May 04, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በeTAS በጀት ኤሌክትሮኒክስ፣ Advanced CI/CD Technical Training
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (May 04, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አማኑ ሞነን እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አጋዥ ፈንታሁን መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ
International Livestock Research Institute (ILRI) is Inviting Bids for the Procurement of Feed Rations.
2merkato.com (May 07, 2026) Invitation to BidProcurement of Feed RationRef No: – ILRI-AA/SC/0017/27 Background International Livestock Research Institute (ILRI) works
ሱታና ንግድና የማማከር ስራዎች ኢተርፕራይዝ የምግብ ኮምፕሌክስ ፋብሪካ ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ አሸዋና ድንጋይ እንዲሁም ለተማሪዎች ቀለብ የሚውል ጤፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (May 04, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 32/2018 ዓ/ም ሱታና ንግድና የማማከር ስራዎች ኢተርፕራይዝ የምግብ ኮምፕሌክስ ፋብሪካ ግንባታ
የደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ከተማ መሰረተ ልማት መምሪያ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የጽህፈት መሳሪያ ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (May 04, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ከተማ መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለመግዛት ካቀዳቸው
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት መጋዝን ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Bekur (May 04, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ግብርና
Ministry of Finance: Procurement of Spare Part
Government (May 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6cf1cfe7-e581-494e-99b9-077836599d3d/open Lot Information