Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 27, 2026)  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመስ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ፡- ሞተር ሳይክል በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/C/FP/NCB/14/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ ለአሰላ 230/132/33/15 ኪ.ቮ ማስፋፊያ ፕሮጅክት የግንባታ እቃዎች

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የግንባታ እቃዎች እና የተለያዩ ጣውላዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 27, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የአጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት አመት ለ2ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f3bf195d-210d-4dbf-98c7-137ed05b92f3/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0519-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ለአሚቲኢ

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ: በድጋሚ የወጣ ለአሚቲኢ /አዉቲኢ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል የተለያዬ ብሎኬት //67// ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን ማረሚያ ተቋም ለ2019 በጀት ዓመት በመንግሥት ከሚበጀትልን መደበኛ በጀት ላይ ለአንድ ዓመት የሚቆይ ለህግ ታራሚዎች ምግብ አግልግሎት ላይ የሚውል የተለያየ ምግብ እህልና ማጣፈጫዎች እና ምግብ ማብስያ ማገዶ እንጨት በግልፅ ጨረታ በማውጣት መግዛት ይፈልጋል

የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በአማራ ክልል በደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ እያስገባቸው ላሉ ለተለያዩ ህንጻ ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክና የሳኒተሪ እቃዎች አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ቡና ማዘጋጃና ማከማቻ የተረፈ ምርት የእንጨት ፍቅፋቂ በግልፅ ጨረታ በቀን 9000 ኪግ ለ6ወር የሚቆይ ውል መዋዋል የሚችል አቅም ያለው አቅራቢ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 26, 2026) የሳጋ ቱራ/የእንጨት ፍቅፋቂ / የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሆቡማማ/12/18 ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ቡና ማዘጋጃና

በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ቅርጫፍ ጽ/ቤት ግንቦት 13 እና 14 ቀን 2018 ዓ/ም ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማራዘሚያ አድርጓል

Addis Zemen (May 26, 2026) ማረሚያ ግንቦት 13 እና 14 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በጉምሩክ ኮሚሽን የጅጅጋ

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የኤሌክትሮኒክሶች፣ እስቴሽነሪ እና የአይሱዙ ዕቃ መለዋወጫ ግዥ ብቃት ካላችው አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Intellectual Property Authority፡ የተለያዩ * ቶነሮች

Government (May 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/94fb0589-b9a9-4acb-9930-aa785aa80de5/open Lot Information

Houses of Peoples Representative Procurement of Hotel Service at Adama /2018 21/9/2018 (ደረጃውን የጠበቀ ሆቴል ከ3ኮከብ በላይ የሆነ )

Government (May 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c4ba9063-06d6-4427-a9cf-d4cfbec24863/open Lot Information

University of Gondar Procurement of Construction Materials

Government (May 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ec5b666c-54da-486d-b267-3a048a2ac436/open Lot Information

Ministry of Finance Procurement of Spare Parts

Government (May 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5cb38aa1-17e6-4b95-91ae-1f3c8a3f67c8/open Lot Information