Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት የሠራተኞች ደንብ ልብስ የአንድ ዓመት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የ2017 በጅት ዓመት የሠራተኞች ደንብ ልብስ የአንድ ዓመት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-G-0046-2016-BIDProcurement Category: Goods
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ መስፍን ተሰማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ታጠቅ ተሰማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጥ የሰራተኞች ሰርቪስ በማስፈለጉ ከ25 (ሃያ አምስት) ሰው በላይ የመጫን አቅም ያላቸው ብዛት 02 (ሁለት) ተሸከርካሪዎች የአግልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፦ CC Awash Branch 01/2017 የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ አገልግሎት
ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት በድርጅቱ ሊታቀፉ ተማሪዎች የሚሆን የመማሪያ ቁሳቁስ ደብተር ፣ ቢክ እስክሪብቶ ፣ የቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የስልጠና መገልገያ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት በድርጅቱ ሊታቀፉ ተማሪዎች የሚሆን
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tissue Scissors
Invitation for Bid Tissue Scissors Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0738-2016-PUR Object of Procurement: Tissue Scissors Description: Tissue Scissors Award
በካፋ ዞን የቦን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ አገልግሎት የሚሆን ቤት መከራየት ተጫራቾች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ ልማት ጽ/ቤት 2017 በጀት
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች
የቤትና ይዞታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ዘውድነሽ ጎሳዬ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስናቀች መንጂ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2nd RE-GlW-025-2023/2024 ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች