Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል /2017 በጀች ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ፡ ማለትም 1ኛ. የህክምና መገልገያ
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ የሆነው የጌዴኦ ዞን አስተዳደር የበጀት ድጋፍ በገደብ ከተማ አስተዳደር የ2ኛ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የላይብረሪ ግንባታ ለማስገንባት በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የሰፈር ኖራ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም መግዛት የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አማራ ባንክ አ.ማ ለመጋዘን አገልግሎት የሚውልና ለዚሁ ዓላማ የተገነባ እና በቂ ግቢ ያለው ደረጃውን የጠበቀ መጋዘን መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ቁጥር፡– አባ/ግክ/103/2024 የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት ግዢ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አማራ ባንክ አ.ማ ለመጋዘን አገልግሎት የሚውልና ለዚሁ ዓላማ የተገነባ እና በቂ
The Ministry of Water and Energy Now Invites Eligible “Individual Consultants” to Indicate Their Interest in Providing the Services Recruitment of Citizen Engagement Individual Consultant (Selection of Individual Consultant) to Access to Distributed Electricity and Lighting (ADELE) Access to Distributed Electricity and Lighting (ADELE)
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST SELECTION OF INDIVIDUAL CONSULTANT Name of Project: Access to Distributed Electricity and Lighting T in
Century Addis Real Estate PLC Invites All Interested & Eligible Bidders for the Design of the Company Website, Develop and Host, Customer Relations Management (CRM), Stock Management Development, Implementation, and Maintenance with Support Services at its Sales Offices
INVITATION TO BID Century Addis Real Estate Plc is looking for competent bidders who can i. design company website, develop
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እናቴነሽ ቢያዝን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እሊኒ ዳምጤ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
The Ethiopian Center for Disability and Development (ECDD) Would Like to Invite Interested & Eligible Vendors to Bid for the Supply of Desktop Computers, Laptop Computers, Scanner, Printers, and Photocopy Machines
Ethiopian Center for Disability andDevelopment (ECDD) Procurement of Desktop Computers, Laptops Printers, Scanner and photocopy Machine for Nonprofit Organizations 1.
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ፀሀይነሽ ዘለቀ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ተሰማ አያሌው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/109552
Gain Global Alliance for Improved Nutrition Invite to Eligible Bidders or Individual Consultants to Enhance the Menu for Factory Workers in the Industrial Park of Hawassa
TERMS OF REFERENCE (TOR) FOR INDIVIDUAL CONSULTANTS TO ENHANCE THE MENU FOR FACTORY WORKERS IN THE INDUSTRIAL PARK OF HAWASSA,
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የተለያዩ ያገለገሉ ቁሳቁሶች የተለያዩ የብረት ቁርጥራጮች እንዲሁም መኪኖችን ባሉበት አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የተለያዩ ያገለገሉ ቁሳቁሶች የተለያዩ የብረት ቁርጥራጮች እንዲሁም መኪኖችን ባሉበት አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ የጽዳት እቃዎች ፣ አላቂ እቃ ፣ የጥገና እቃዎች ፣ የህትመት ስራ ፣ ቋሚ አቃዎች ፣ የጥገና ስራዎች ፣ የጉልበት ስራ ፣ የመኪና ጎማ ፣ የመኪና ባትሪ እና የጨርቅ ግዥ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ስር የሚገኘው የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ የሚከተሉትን እቃዎችና ስራዎች በ1ኛ ዙር ን/ሰ/ወ11/01/2017 ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ እነሱም፡– የጽዳት እቃዎች