Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-2/2016 የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy fuel Oil በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy Fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ መረጃ የያዘውን

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ ፣ የጭነት መኪና ኪራይ ፣ የዲኮር ኪራይ ፣ የህትመት ስራ ፣ መስተንግዶ ፣ ፈርኒቸር ጥገና ፣ የኤሌክትሮኒከስ ጥገና ዕቃ አቅርቦት ፣ የህንፃ ጥገና ዕቃ አቅርቦት እና የህንፃ እድሳት የእጅ ባለሙያ በኮንትራት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2016 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች በአገልግሎት

Ethiopian Construction Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing Service

Invitation for Bid Procurement of Printing Service Lot Information Procurement Reference Number: ECA-NCB-G-0118-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Printing Service

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ቋሚ ዕቃዎች ፣ የጽህፈት ዕቃዎች ፣ ልዩ ልዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የእንስሳት ህክምና መድሀኒት ፣ የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘር እና የመኪና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2016 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች

University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electric Supplies Radio Therapy

Invitation for Bid Electric Supplies Radio Therapy ኔትወርክ ዝርጋታ Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0059-2016-PUR Object of Procurement: Electric Supplies

Werabe Invites Eligible Bidders for the Procurement of Supply and Installation of Audio Conference System for Conference Hall 1

Invitation to Bid Supply and Installation of Audio Conference System for Conference Hall 1 Procurement Reference No: WRU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods

በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውል እስቴሸነሪ ፣ የተሽከርካሪ ጎማ እና የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-01 በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውል  lot one: እስቴሸነሪ፤  lot two የተሽከርካሪ ጎማ

Berhanena Selam Printing Enterprise Invites All Eligible Bidders for the Supply of Consumables, Cheque Printing Paper, Art Paper, and Lottery Paper for Printing Machine

RE ENDER NOTICS, NO.06/2024 Berhanena Selam Printing Enterprise invites all eligible bidders for the supply of Consumables, Cheque Printing paper,

በየካ ክ/ከተማ የወረዳ 8 አስተዳደር የጽህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ እና የጽዳት፣ ፈርኒቸር፣ ኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ፣ ፕሪንተር፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የሃይገር ኪራይ፣ የሞንታርቦ ኪራይ፣ የዲኮር ስራ፣ ህትመት ስራ፣ የጭነት መኪና፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና፣ የጭነት መኪና አገልግሎት አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 1/20 በየካ ክ/ከተማ የወረዳ 8 አስተዳደር በ2017 በጀት አመት አንደኛ ዙር የጽህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ እና

በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 የሚገኘው የቁስቋም ጣይቱ ብጡል የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

አንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ቄ/ጣ/ብ/የመጀመሪያና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት 001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 የሚገኘው