Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2ኛ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቡና ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ እና ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/030/2016 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን

ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር የድልድይ ፣ የድንጋይ ግንብና የሪቴይኒንግ ግድግዳ ግንባታ ሥራዎች (Minor and Major Drainage Structure Works) አቅም ያላቸውን ተጫራቾች (ሰብ-ኮንትራክተሮች) አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

 የድልድይ፣ የድንጋይ ግንብና የሪቴይኒንግ ግድግዳ ግንባታ ሥራዎች ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  ድርጅታችን ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃየተ.የግ.ማህበር ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጋር ውል በመፈፀም የደንበጫ ፈረስቤት

International Medical Corps is Looking for Capable and Reliable Vendors Who Can Provide HDPE Pipe and Fittings, Generator’s Spare Parts, WASH NFI (Water Purification Chemical Multipurpose and Laundry Soaps)

INVITATION TO TENDER-HDPE PIPE, Generator spare part, Water purification & soaps international Medical Corps is an international humanitarian and development

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አንደኛ ደረጃ የበለፀገ የዳቦ ዱቄት፣ሩዝ፣ፓስታና ማካሮኒ፣የፎም ፍራሽ ትራስ፣የብርድ ልብስ፣አንደኛ ደረጃ መደበኛ የቤት ክዳን ቆርቆሮ፣የግድግዳና ቆርቆር ሚስማር፣የአርማታ ብረት፣የግድግዳ ቀለም፣የልብስ ማጠቢያ ሳሙና፣ፈሳሽ የልብስ ማጠቢያ ሳሙና እና የፕሪንተር ወረቀት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር የድልድይ፣የድንጋይ ግንብና የሪቴይኒንግ ግድግዳ ግንባታ ሥራዎች (Minor and Major Drainage Structure Works) አቅም ያላቸውን ተጫራቾች (ሰብ-ኮንትራክተሮች) አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የድልድይ ፣ የድንጋይ ግንብና የሪቴይኒን ግድግዳ ግንባታ ሥራዎች ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  ድርጅታችን ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጋር ውል በመፈፀም የደንበጫ-

ቴዎሜድ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር የአውሮፓ ስሪት የሆኑና የቅባት እህሎች እና የጥራጥሬ ማቀነባበሪያ ማሽኖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የቅባት እህሎች እና የጥራጥሬ ማቀነባበሪያ ማሽነሪ የሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁ/001/11/2016 ቴዎሜድ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር የአውሮፓ ስሪት የሆኑና የቅባት እህሎች እና የጥራጥሬ ማቀነባበሪያ

FHI 360 Ethiopia Invites Quotations and Proposals from Eligible Local Vendors with Valid and Renewed Licenses for the Current Fiscal Year to Supply Medical Equipment and Medical Supplies in Ethiopia

Invitation to bid for Medical Equipment and Medical Supplies Family Health International (FHI 360) is a nonprofit human development organization

NRC Ethiopia – Country Office Funded by ECHO Project is Seeking to Procure Water Quality Tester Kit and Poll Tester & Seeds

NATIONAL INVITATION TO TENDER FOR PROCUREMENT OF SEEDS NRC Ethiopia – Country Office funded by the ECHO project is seeking

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የ250 HP Dozer፣180 HP Grader ኪራይ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-LP/OT/01/SIG/2016/17 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱትን ማሽነሪዎች