Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2ኛ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

VSF Germany Invites Bids for the Supply of Plastic Products and Farm Tools for the Drought Emergency Response Project in Borena, Afar, South Ethiopia and Somali Regions.

Reporter(Feb 11, 2026) INVITATION TO TENDERFOR SUPPLY OF FARM TOOLS Tender Reference No: VSF-G/ETH/2026/03 US Department of State DER-BOASS Afar,

አሐዱ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት እና መጋዘን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡-016/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት

የወረኢሉ- ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቅዳሜ ጥር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው ጨረታ ላይ በሎት 3 ላይ የተቀመጠው የወረኢሉ ወረዳ የመስኖና ቆላማ የ014 ቀበሌ ዊር /ግድብ ግንባታ በመደበኛ በጀት የወጣው በስህተት ስለሆነ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እናሳውቃለን

Reach for Change is Seeking Bids for Vehicle Rental Services to Support its Operations, Including Staff Transportation and Logistics.

Reporter(Feb 11, 2026) TERMS OF REFERENCE (TOR)VEHICLE RENTAL SERVICES 1. Background Reach for change intends to procure vehicle rental services

Nib International Bank Invites Bids for Property Search Service Providers.

Reporter(Feb 11, 2026) INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BIDFOR THE PROCUREMENT OF THE UNDER LISTED SERVICE 1.Nib International Bank invites eligible

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ/ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 06,07,09 እና 11 ለሚያሠራቸው የግንባታ ሥራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡07/2018 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ/ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 06,07,09 እና 11

የብሉ ናይል ጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ሥራዎች አ.ማ. ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ህጋዊ የህንፃ አማካሪ ፍቃድ ያለው የዘመኑ ግብር የከፈለ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Feb 11, 2026) የብሉ ናይል ጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ሥራዎች አ/ማየጨረታ ማስታወቂያቁጥር፡- ብና/43/70/18 የብሉ ናይል ጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ሥራዎች አ/ማ ያስገነባውን

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የየማነብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እድሳትና ጥገና፣ ፕሪንተር እና ሌሎች ተዛማጅ ኤሌክትሮኒክስ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ባለበት