Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣መገናኛ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ምግብ ነክ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. በቡሬ ከተማ ከሚገኘው መጋዝን ሎት 1. 10,000.00(አስር ሺህ ኩ/ል)፣ ሎት 2. 5,000.00(አምስት ሺህ ኩ/ል)፣ ሎት 3. 25,000.00 (ሃያ
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. በቡሬ ከተማ ከሚገኘው መጋዘን ነጭ በቆሎ በሎት በመከፋፈል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ አክስዮን ማህበራችን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር
አዲስ ኢትዮጵያ ትራንስፓርትና ሎጂስቲክስ አ/ማ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር
Oromia Construction Corporation (OCC)would Like to Extension of Bid Closing and Opening Date
Extension of bid Opening Oromiya Construction Corporation (OCC) announced the supply of Diesel Generator with all accessories with Ref No.
The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. Invites Eligible Bidders to Purchase Paper Products by National Competitive Bidding (NCB)
INVITATION FOR BIDBID REF. NO: MELBA/NCB/G/36/2016 The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. invites eligible bidders to purchase paper products
አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ ሞተር አገልግሎት ግዥ ፣ አውቶሞቲክ ትራንስሚሽን ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከአአድ/ግጨ/አሞአትጥአ/001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፀውን ፍላጎት በሀገር ውስጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like To invite All Interested and Eligible Local Suppliers Bee Veil, Bee Brush, Embedder, Wax Molder 22X42 Cm
Bid announcement: Bee Vail, Bee Brush, Embedder, and Was Molder The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like