Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሽን ባንክ አ.ማ G+1 መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በዋናው መ/ቤቱ ዴፖ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ እንዲሁም በየጊዜው የሚጠራቀሙትን ፓሌቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ ያገለገሉ ፖሌቶች ጨረታ ማስታወቂያ ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በዋናው መ/ቤቱ ዴፖ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ
በፌዴራል ማረሚያ ቤት ፖሊስ ማሠ/ተቋም ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ስፖርት ትጥቆች፣ ቶርሽን ጫማና ሲቪል አልባሳት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በፌዴራል ማረሚያ ቤት ፖሊስ ማሠ/ተቋም ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ስፖርት ትጥቆች፣ቶርሽን ጫማና ሲቪል አልባሳት በግልፅ ጨረታ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ክልል ውስጥ የሚገኘው የእውቀት አምባ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም ለመስሪያ ቤቱ የሚያለግሉ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ኩተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ክልል ውስጥ የሚገኘው የእውቀት አምባ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም ለመስሪያ ቤቱ የሚያለግሉ እቃዎችን
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ-10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ-10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አይብ እና ኮረሪማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid አይብ እና ኮረሪማ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ECSU-NCB-G-0165-2016-PUR Object of Procurement: አይብ እና ኮረሪማ ግዥ
Dilla University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Rechargeable Hand Battery
Invitation for Bid Rechargeable Hand Battery Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0172-2016-PUR Object of Procurement: Rechargeable Hand Battery Description: Rechargeable
የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር የግድግዳ ቀለም ማይካ 317 ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የግድግዳ ቀለም ማይካ 317 ግዥ/Procurement of Wall Paint/ Lot Information Procurement Reference Number: MOCS-NCB-G-0653-2016-PUR Object of Procurement:
Amanuel Mental Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Psychotropic Prescription Pad Printing Service
Invitation to Bid Procurement Psychotropic Prescription Pad Printing Service Procurement Reference No: AMSH-NCB-NC-0016-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement