Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ 3 አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት001- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0183-2016-PUR Object of Procurement: ሎት001- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Description: ሎት001- በድጋሚ የወጣ

ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት002- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0184-2016-PUR  Object of Procurement: ሎት002- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Description: ሎት002- በድጋሚ የወጣ

ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማሰራት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች፡- በዘርፉ

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ (ስቴሽነሪ) እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃ፣ ቋሚ እቃዎችና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጥገና እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዢ መለያ ቁጥር 001/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በተለያዩ ሎቶች

የቡሌ ሆራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በከተማው ስር ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ቋሚ እቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር) የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እና የቋሚ አላቂ እቃዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ ሞተር ሳይክሎችን፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ እንዲሁም የቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛ የስልጠና እቃዎችን አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መስተዳድር የካፋ ዞን የገ/ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዘመን የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መስተዳድር የካፋ ዞን የገ/ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዘመን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን እቃዎች በግልፅ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ የተለያዩ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎቶችን በ2017 በጀት አመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አ/አ/ኢ/ቴ/ል/ቢ/ግ/ጨ/ቁ-001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትንለመ/ቤቱ አገልግሎት

የካ አባዶ ቅ/መ/የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአንድ ዙር ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የካ አባዶ ቅ/መ/የመ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተቀመጠውን እቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የሚመለከታቸው ድርጅቶች ከዚህ

በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች በ2017 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች በ 2017 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የCeramics ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/BM/82/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር

በአዲስ አበባ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ውስጥ የሚገኘው የአዲስ ዘመን አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ውስጥ የሚገኘው የአዲስ ዘመን አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ