Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ያበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ባጃጅ ሞዴል-FLEEK በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል፡፡ ተራ ቁ.
ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በድጋሚ የወጣ የህንጻ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም መስፈርቱን የምታሟሉ
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like to Invite All Interested and Eligible Local Suppliers for the Purchase of Horizontal Venetian Blinds Including All Accessories and Installation
Bid announcement for the purchase of Curtains The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like to invite all
UNFPA Ethiopia Country Office Notify Clarification on the Provision of Consultancy Service on a Baseline Survey of Protecting the Dignity and Rights of Women and Girls in Addis Ababa and 8 Targeted Regions of Ethiopia
UNFPA Ethiopia Country Office- UNFPA/ETH/RFP/2024/001 Clarification on the provision of consultancy service on a baseline survey of protecting the dignity
German Embassy School Invites All Interested and Eligible Bidders for the Construction of a Basketball Field
German Embassy School invites all interested and eligible bidders for the construction of a basketball field
German Embassy School Invites All Interested and Eligible Bidders for the Construction of a Volleyball Field
German Embassy School invites all interested and eligible bidders for the construction of a volleyball field
የቤ/ጉ/ክ/መ/መተከል ዞን ገ/ኢ/ል/መምሪያ በ2017 ዓ/ም ለመተከል ዞን መተከል ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያና ለዞኑ ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂና ሌሎች፣ አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ከባድና ቀላል የተሸከሪካሪ ጎማዎች፣ ደንብ ልብስና ኤሌክትሮኒክስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የቤ/ጉ/ክ/መ/መተከል ዞን ገ/ኢ/ል/መምሪያ በ2017 ዓ/ም ለመተከል ዞን መተከል ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያና ለዞኑ ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል
በሸገር ከተማ አሰተደደር በመልካ ኖኖ ክ/ከተማ የቤሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች ና ለማዘጋጃ መ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብሰ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በሸገር ከተማ አሰተደደር በመልካ ኖኖ ክ/ከተማ የቤሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች ና ለማዘጋጃ መ/ቤት ለ2017 በጀት
የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር የስልጠና ግብዓቶችን ግዥ፣ የመፅሐፍ ግዥ፣ የመኪና ጥገናና ሰርቪስ አገልግሎት ስራ ግዥ፣ ህትመት አገልግሎት ግዥ፣ የደንብ ልብስ የስፌት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር የስልጠና ግብዓቶችን ግዥ፣ የመፅሐፍ ግዥ፣ የመኪና ጥገናና ሰርቪስ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጎፋ ዞን የላሃ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያ እና የጽዳት ዕቃዎችን ግዥ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ እና የሞተር ሳይክል ግዥዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ላ/ከ/ፋ 001/2017 ዓ/ም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጎፋ ዞን የላሃ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት