Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::  

ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- እባ/ንማ/02/2016 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ባለበት

እናት ባንክ አ.ማ. በዕዳ ማካካሻነት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ጂ+3 ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንክ ኢማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም ኢማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት

ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ) ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሞተር ሳይክል የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ሰናይ ወ/ገብርኤል እና በፍ/ባለዕዳ አወራ ደሊቨር ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ

በምዕራብ ወለጋ ዞን የሐሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ አላቂ የጽዳት መገልገያዎች ፣ ከአንድ ዓመት በላይ የሚያገለግሉ የቢሮ መገልገያ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸሮች ፣ የግንባታ ዕቃዎች ፣ የመኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማ ፣ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ስኬት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ  ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንክ አማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ

Global Alliance for Improved Nutrition (Gain) Invites Eligible Bidders for Individual Consultants to Enhance the Menu for Factory Workers in the Industrial Park of Adama

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

 በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እመቤት ሞሴ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አበበ አንደበት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የጉምሩክ አስተላላፊዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የጉምሩክ አስተላላፊዎችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች:- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣የግብር

የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ሀይለሚካኤል ፀዳለ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አቤል ጠጁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ

Islamic Relief Worldwide (IRW) Invites All Interested & Eligible Bidders for the Supply and Installation of Four Solar Power Water Systems for Elkere Town, Koyo of Gorobagaaasa. Bardumey of Cherrati and Angalal of Hargelle Woredas of Alder and Liban Zones, Somali Region