Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/ 04930 በ19/2/2016 ዓ.ም እና በመ/ቁ/08059 በ11/6/2016 ዓ.ም
የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሜጋ አሳታሚና ማከፋፊያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ መኪኖችንና ሞተር ብስክሌቶችን በአሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ድርጅታችን ሜጋ አሳታሚና ማከፋፊያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ መኪኖችንና ሞተር ብስክሌቶችን በአሉበት ሁኔታ በጨረታ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ኮምፒውተር ብዛት 7 (ሰባት) ፣ ፕሪንተር ብዛት 5 (አምስት) ፤ ላፕቶፕ ብዛት 2 (ሁለት) ፣ ፕሮጀክተር ብዛት 1 (አንድ) እና External Hard Disk ብዛት 2 (ሁለት) ዕቃዎች ፣ ለላብራቶሪ የሚያገለግሉ መሳሪያዎች ማለትም Stiffness Tester ብዛት 1 (አንድ)፣ Tensi Enter Strength Tester ብዛት 1 (ስንድ)፣ Roughness Tester ብዛት 1 (አንድ) እና Audiometer ብዛት 1 (አንድ) ፣ ከምሱር (eyelet) ብዛት 1,500,ዐዐዐ አና የእቃ ማሰሪያ ቃጫ (String for Packing) ብዛት 2,000 ኪ.ግ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በጨረታ አንድ (ሎት 1) ፡– ኮምፒውተር ብዛት 7 (ሰባት)
Mercy Corps is Seeking a Consultant for the Highlands Resilience Activity (HRA) Baseline Study
TENDER NOTICE Reference: ET01/PR131804/2024 Mercy Corps is a non-religious, non-profit, and non-governmental international humanitarian organization. Mercy Corps is seeking a
WaterAid Ethiopia Hereby Invites Eligible Bidders to Submit Their Bids for Consultancy Service for North Mecha WASH Service Level Baseline Survey
CONSULTANCY BID INVITATION Ref: WAE/CB/HO/OB/24/00013 WaterAid is a global federation working to improve people’s access to clean water, improved sanitation,
በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያየግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ
Zemen Bank S.C. Invites Interested and Eligible Bidders for the Supply and Fix of the Dixon Shelf
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Bid Ref. No: Re-ZB/02/24 Zemen Bank S.C. invites interested and eligible bidders for
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ የፋብሪካ ህንጻ እና በዉስጡ የሚገኘ የኤሌትሪክ ገመዶችና ኪብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት
ቴክሃፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 100 የፊትና የኋላ 12.00 * R20 የመኪና ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የመኪና ጎማ ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ቴክሃፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 100 የፊትና የኋላ 12.00 * R20 የመኪና ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የሎዴ ሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መ/ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽ/መሳሪያዎች ፣ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ፈርኒቸር ፣ የጽ/ እቃዎች ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና እና የሞተር ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁ-01/2017 በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የሎዴ ሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መ/