Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
INVITATION FOR OPEN BID The National Bank of Ethiopia invites interested and eligible audit firms to conduct financial statement audits. No. Description Bid Reference No. Bid Closing Date & Time Bid Opening Date
National Bank of Ethiopia Invites Interested and Eligible Audit Firms to Conduct Financial Statement Audit
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ስ/ኮ/ምዕራብ/ቅ/ጽ/ቤት 02/2016 መ/ቤታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች ጠዋት እና ማታ ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ አቃቂ ቃሊቲ ከሚገኘው ጽ/ቤታችን ከሰኞ እስከ አርብ ሙሉ ቀን እና ቅዳሜ ግማሽ ቀን የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ 9 ሚኒባስ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ እያንዳንዳቸው የመጫን አቅም 12 ሰው የሆኑ ታክሲዎች እና 1 የቀን ውሎ ሚኒባስ የኪራይ አገልግሎት ግዥ የሚሰጥ የግዥ መለያ ቁጥር ፕሮ/ምዕራብ 02/2016፣ የመኪና መለዋወጫ Rare Hand Braker Cable፣ Axle Seal፣ Shock Absorber Bushing (rear) ለኒሳን መኪና ፕሮ/03/2016፣ የሰራተኞች መታወቂያ፣ የደረት ባጅ እና የጠረጴዛ መገለጫ፤ አቅጣጫ ጠቋሚ ፕሮ/04/2016 እና የኮፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች ጥገና ፕሮ/05/2016 በግልጽ ጨረታ የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተቀመጠውን መስፈርቶች
ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) Wants to Purchase Wooden Poles to Be Used for Shelter Construction for Afar Region Zone 3, Dulecha Woreda
Invitation to BidProcurement Number: ASDEPO/ITB/007/2024 In line with our mission, We Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO)
ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር (ማማ) ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎች ማለትም ብረታ ብረት፣ የብረት በርሜሎች፣ ጀሪካኖች፣ የወተት ማሸጊያ ላስቲኮች፣ የአሞኒያ ሲሊንደሮች፣ የውሃ ማጠራቀሚያዎች፣ የአይሱዙ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ጎማዎችና ቸርኬዎች፣ ባትሪዎች፣ የተቃጠለ ዘይትና ሌሎች የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ዕቃዎች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 001/17 ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር (ማማ) ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎች ማለትም ብረታ
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የህክምና እቃዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የህክምና እቃዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0034-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ እና
Goh Betoch Bank Now Invites Eligible Bidders for IT and Related Equipment, Implementation of VSAN Storage, and Vulnerability Management Solution
Invitation for National Competitive BidBid No. GBB/OB/001/2024/25 Goh Betoch Bank now invites eligible bidders for: Lot 1: – IT and
Development Bank of Ethiopia Invites Grade 3 and Above Consulting Architect Bidders for the Procurement of Consultancy Services for DBE’s Head Office Concrete Slab Leakage and Underground Concrete Water Reservoir Maintenance
DEVELOPMENT BANK OF ETHIOPIA INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID Bid Ref. No. DBE/NCB/CS/001/2024/25 1. The Development Bank of Ethiopia invites
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የተለያዩ ተሽከርካሪዎት መኪኖችን ባሉበት አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የተለያዩ ተሽከርካሪዎት መኪኖችን ባሉበት አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡– የ2016 በዘርፉ
Commercial Bank of Ethiopia Would Like to Invite Interested Bidders to Register Eligible Suppliers on the Bank’s Short List Suppliers for the Future Purchase of Giveaways, Vehicles Utility, Pharmaceuticals, Medical Equipment, Consultancy Services, Building Contractor, and Other Services
Commercial Bank of Ethiopia Invitation for Local Competitive – Rebid No. 06/2024/25 Commercial Bank of Ethiopia would like to invite
Madda Walabu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Patient Food Service Goba Referral Hospital
Invitation to Bid Patient Food Service Goba Referral Hospital (ለታካሚዎች የምግብ አገልግሎት ለጎባ ሪፈራል ሆስፒታል) Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0035-2017-BIDProcurement Category: