Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 10/01/2017 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር 02/2017 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሸን ቅ/ጽ/ቤት በኩል ዲክለር ተደርጎ የገባ እና በኢትዮጵያ የምግብና መድሀኒት ባለስልጣን የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት መሆኑን ያረጋገጠውን HAYAT & MARZOUKA GHEE (የአትክልት ቅቤ)ብዛቱ 12215
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሸን ቅ/ጽ/ቤት በኩል ዲክለር ተደርጎ የገባ እና በኢትዮጵያ የምግብና መድሀኒት ባለስልጣን የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት መሆኑን ያረጋገጠውን HAYAT & MARZOUKA GHEE (የአትክልት ቅቤ) ብዛቱ 12215 ካርቶን ወይም 183,225 ሊትር በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፤ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፤ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት፣ የንግድ ቤት፣ የቡና ማዘጋጃ፣ የደረቅ ቡና ማዘጋጃ ቦታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
NRC Ethiopia is Intended to Have a Framework Agreement for the Different Work and Services
Reporter(Feb 25, 2026) NATIONAL INVITATION TO TENDER FOR FRAMEWORK AGREEMENT NRC Ethiopia – Is intended to have a Framework Agreement
ሪዲም ዘ ጀነሬሽን እ.አ.አ የ2025 በጀት አመት ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
Reporter(Feb 25, 2026) የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ሪዲም ዘ ጀነሬሽን እ.አ.አ የ2025 በጀት አመት ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ
G+2 200 ካሬ ሜትር ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Feb 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሣሽ አቶ ያዛቸው ምስክር ያለው እና አፈ/ተከሣሽ አቶ አስፋው አዱኛ ያየህ መካከል ስላለው የገንዘብ
የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Feb 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አለምሸት ሙሉሰው እና በአፈ/ተከሳሽ ሜላት አጉማስ መካከል ስላስ የገንዘብ ክስ አፈፃፀም ክርክር ጉዳይ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የእስካቫተር ማሽን ተከራይቶ ለማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት አማካኝነት ለምስራቅ ደምቢያ ወረዳ
የቡሬ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ ሁለት ጀኔሬተሮች በተናጠል አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቡሬ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የሚከተሉትን ያገለገሉ ሁለት ጀኔሬተሮች በተቀመጠው የመነሻ ዋጋ መሠረት
ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች፣ አዲስ አበባ ሪከቨሪ የሚገኙ የተሽከርካሪ ቅሪት አካላት እና ኮንቴነሮችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች፤ አዲስ አበባ ሪከቨሪ የሚገኙ የተሽከርካሪ ቅሪት አካላት እና ኮንቴነሮችን
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሚገኘው የአድማስ ሁለ/የገበ/የኀ/ሥ/ማኀበራት ዩኒዬን ኃ.የተ የድርጅቱን ሶፍትዌር ዳታ መረጃ ማስቀመጫ ሰርቨር እና መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳዳሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሚገኘው የአድማስ ሁለ/የገበ/የኀ/ሥ/ማኀበራት ዩኒዬን ኃ.የተ የድርጅቱን ሶፍትዌር ዳታ መረጃ ማስቀመጫ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጣቁሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጣቁሳ ወረዳ አሥተዳደር ጽ/ቤት መደበኛ በጀት G+2 የቢሮ ግንባታ ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የግንባታ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጣቁሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጣቁሳ ወረዳ አሥተዳደር ጽ/ቤት መደበኛ በጀት G+2