Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Material (ድንጋይ (16ሜ.ኩ በቢያጆ) 9 ሲኖ (እያንዳንዱ ባለ 16 ሜ.ኩ.የሚይዝ AMU iuc program በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0467-2016-PUR
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 70486 በ11/2/2012ዓ.ም እና መ/ቁ 96698
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ። 2016/17 ዓ.ም
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡ CCSE-Branch/008/2016 የጨረታ ቁጥር የጨረታው ሰነድ ሽያጭ የሚጀመርበት ቀን የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት CCSE-Branch/008/2016 ሐምሌ 15/2016 ሰዓት ሐምሌ 30/2016
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የማይጠቀምባቸውን የሸራመውጊያ ብረት፤ የብረት ፋይል ካብኔት ፤ ከተር ትልቁና ትንሹ ፤ የውሃ የብረት ታንከር ባለ 5,000 ሊትር ፤ በጣም ብዛት ያላቸው ብረታ ብረቶች ፤ የብረት አልጋዎች ፤ ላሜራዎች በኪሎ ግራም በግልጽ ጨረታ ሽያጭ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Afar Pastoralist Development Association (APDA) Would Like to Re-invite All Interested and Eligible Bidders to Submit Their Bids for the Drilling and Construction of Deep-Water Wells
RE-Invitation to Bid for Drilling and Construction of Deep-Water Wells Afar Pastoralist Development Association (APDA) in cooperation withWellthungerhilfe/WHH hereby would
አልትራቴክ ኢንጂነሪንግ አክስዮን ማኅበር የታደሰ ፍቃድ ያለው የሒሳብ ኦዲተር አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ አልትራቴክ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማኅበር የታደሰ ፍቃድ ያለው የሒሳብ ኦዲተር አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ድርጅታችን ቢያንስ ሁለት ዓመት የሥራ
Fayyaa Integrated Development Organization (FIDO) Invites Eligible Bidders to the Procurement of Medical Equipment
Fayyaa Integrated Development Organization (FIDO) Invitation of Urgent Bid S. No Item UOM Qty. 1 Cefalexin 500 mg Caps/PAC-100 PAC
Addis Ababa Light Rail Transit ServiceEnterprise (AALRTSE) Would Like to Invite Interested and Qualified Bidders to Procure Light Rail Operation Production Materials with the Open National Competitive Tendering Procedures.
Invitation for bidBid No. AALRTSE/MC-PSD/NCB/001/2024 Addis Ababa Light Rail Transit ServiceEnterprise (AALRTSE) would like to invite interested and qualified bidders
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Installation of LED Lamp P5 Outdoor SMD 320 x 160mm In Addis Abeba & Sheger City, Advanced Digital Foreign Exchange Rate Display Board, Different Types Flags & Different Types Banners
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB-09/2024-25 Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for
ወጋገን ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል
ወጋገን ባንክ አ.ማለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡ ወጋገን 010/2016 ወጋገን ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ከዚህ በታች
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ደረቅ ጭነት(ፒክአፕ)፣ ባጃጅ፣ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማኅበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ያገለገሉ ብረታ ብረቶች እና ቆርቆሮዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ CN/DE/01/16 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማኅበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ያገለገሉ ብረታ ብረቶች እና ቆርቆሮዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
በኢትዮጵያ የሚገኘው የፈረንሳይ ኤምባሲ፣ በዙሪያው ያለውን 1000 ሜትር የሚሆን የኤምባሲው ዲፕሎማቲክ ካምፓስ ግድግዳ መልሶ ለመገንባት፣ ኮንትራክተሮችን ለመምረጥ ጥሪ እያስተላለፈ ይገኛል
ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የሚገኘው የፈረንሳይ ኤምባሲ፣ በዙሪያው ያለውን 1000 ሜትር የሚሆን የኤምባሲው ዲፕሎማቲክ ካምፓስ ካምፓስ ግድግዳ መልሶ ለመገንባት፣ ኮንትራክተሮችን ለመምረጥ ጥሪ