Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር (EEP/ST/NCB/02/2017) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የህንፃና የመጋዘን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ኤቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን ከዚህ ቀደም ነሐሴ 02 ቀን 2016 ዓ.ም ያገለገሉ የሞተር ሳይክችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የጨረታ
ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አ.ገ.መ.ከ.ኤ 03/2017 የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለዋናው/መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፦ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች
የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተሽከርካሪ ኪራይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ምስ/አ/አ/አ/ግ/ከ/ቅ/ፅ/ቤት EAST OPEN 02/2017 የገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ፋይናንስ ጽ/ቤት የሰራተኞች የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች እና አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት
በሲዳማ ክልል አሮሬሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር ዕቃዎች የቢሮ ወንበርና ጠረጴዛዎች እና የጽህፈት ቤት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ክልል አሮሬሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ 24 /ሃያ አራት/ ሴ/መ/ቤቶች በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚውል የጋራ
ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ፒክ አፕ ተሸከርካሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2016 ኬኛ የግብርናመሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ፒክ አፕ ተሸከርካሪዎችን አወዳድሮ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን ተጫራቾችን በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ህ/ተ/በጎ/ፈ/ማ/ኮ/ህ 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን በግልፅ ጨረታ
የሲዳማ ክልል ም/ቤት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልጉ የጽ/መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የሲዳማ ባህላዊ ልብስ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ክልል ም/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልጉ ሎት 1 የጽ/መሳሪያ፣ ሎት 2 የጽዳት ዕቃ፣ ሎት 3
Ethiopian Shipping and Logistics Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of ID Cards, ID Card Printing Ribbons, ID Card Printing Lamination, Badge Lanyards with Hooks, and Badge Holder Case
Invitation to Bid Tender No. ESLSE/COR/NEG/PRF/2024/01342 Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite interested and eligible bidders for Procurement
ዳሸን ባንክ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ የፅህፈት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ዘይት፣ የደንብ ልብስ፣ ልብስ ስፌት፣ የመኪና ሰርቪስ የሚያደርግ ጋራጅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ የፅህፈት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና