Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder. LOT-1 S.N Description
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Nib International Bank Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Purchase of Different Giveaway Materials
INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FOR THE PURCHASE OF DIFFERENT GIVE AWAY MATERIALS BID REF.NO NIB/10/2024/25 Nib International Bank would
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውል Asphalt Wearing Course እና Asphalt Binder Course በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/004/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውል ከታች የተጠቀሱትን Asphalt
Development for Peace Organization (DPO) Would Like to Invite Competent and Reliable Suppliers for the Supply of WASH NFI Kits
Development for Peace Organization (DPO)Invitation to Bid for Supply of WASH NFI Kits Bid No: DPO/015/2024 Development for Peace Organization
E.F.D.R Defense Army Foundation Wants to Sell the 3-star Hotel Building in Mekele City, Hadnet Sub-town, Keble 17, with 14,685 Square Meters, Including the Various Hotel Equipment/other Fitting Assets Which Are Imported
Second Tender notice E.F.D.R Defense Army Foundation wants to sell the 3-star hotel building in Mekele City, Hadnet sub-town, Keble
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የአየር ሰዓት አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የአየር ሰዓት አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
እናት ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90
በጉለሌ ክ/ከ ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለየዩ አገልግሎቶችንና ዕቃዎችን ለ2017 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2016 ዓ.ም በጉለሌ ክ/ከ ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለየዩ አገልግሎቶችን ለ2017
Public Service Transport Service /PSTS/ Would Like to Procure the Machine, Spare Part, Black Plate, Hot Stamping Foils, Character Die, and Holders, For the U-press Machine
International Competitive Bidding (RF) Procurement ref.No 001/2024 Public service transport service /PSTS/ is a public enterprise based in Addis Ababa,
ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ የግንባታ እና ለቧንቧ ውሃ ዝርጋታ የሚውሉ ግብዓትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ Ref:#.HUN/ / 2024 ድርጅታችን ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ በቦራና ዞን በትግበራ ላይ ካሉት ፕሮጄክቶች ውስጥ አንዱ “Multi-year Protracted