Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/ 04930 በ19/2/2016 ዓ.ም እና በመ/ቁ/08059 በ11/6/2016 ዓ.ም
የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Invitation for Bid ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0174-2016-PUR Object of Procurement: ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Description: ድጋሚ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2nd RE-GlW-025-2023/2024 ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የታደሰ ንግድ
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ፣ የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Information Network Security Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Seedling
Invitation for Bid INSA PROCUREMENT OF SEEDLING/ችግኝ/RFQ 2/2017 Lot Information Procurement Reference Number: INSA-NCB-G-0245-2016-PUR Object of Procurement: INSA PROCUREMENT OF
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Paracetamol 1gm/ Baby Milk/ Pressure
Invitation for Bid Paracetamol 1gm/ Baby Milk/ Pressure Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0739-2016-PUR Object of Procurement: Paracetamol 1gm/ Baby
Ethiopian Blood and Tissue Bank Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Material
Invitation for Bid Purchase Requisition Of Stationery Material Lot Information Procurement Reference Number: EBTBS-NCB-G-0086-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition Of
የሞተር ሳይክል የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ፍራንኮ አዳኖ እና በፍ/ባለዕዳ ኤ ኤንድ ኤም ሞተር ሳይከል ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ) ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባንኩ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባንኩ ባሉበት ሁኔታ
Ministry of Mines Invites Eligible Bidders for the Procurement of Room Heater
Invitation for Bid Purchase Requisition to Room Heater Lot Information Procurement Reference Number: MoM-NCB-G-0053-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition to
የአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የምግብ ግብአቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የምግብ ግብአቶች ግዢ Lot Information Procurement Reference Number: AMSH-NCB-G-0284-2016-PUR Object of Procurement: የምግብ ግብአቶች ግዢ Description: የምግብ
የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ድንኳን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Procurement of ድንኳን Proforma Lot Information Procurement Reference Number: SPSH-NCB-G-0410-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of ድንኳን Proforma
ዳሸን ባንክ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሀራጅ ቁጥር ዳባ/ድዳዲ/193/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ አስያዥ ንብረት ባሉበት