Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/029/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተስጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም
ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ፣ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ከድጃ ጣሀኑር (7ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሰዕዲ ዘይኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/101617 በ4/9/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/108768 በ15/4/2016
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በስሩ ለሚገኙ አስር ፖሊሰ ጣቢዎች በ2017 በጀት ዓመት ለቡልቡላ ፤ ለካራማራ ፣ ለገርጂ ፤ ለሰፈራ ፤ ለአደይ አበባ ፤ ለአየር መንገድ እና ለጨፌ ሜዳ ፖሊስ ጣቢያዎች የመዝናኛ ክበብ አገልግሎት የሚሰጥ እና የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቀለም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር BPM 0001/2017 ዓ/ም በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በስሩ ለሚገኙ አስር ፖሊሰ ጣቢዎች በ2017 በጀት
አፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር በአፋር ብሔራዊ ክልል መንግስት አፍዴራ ወረዳ ላይ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢ ተፅህኖ ጥናት በተጓዳኝ ፍቃድ ያላቸው ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማስጠናት ይፈልጋል
የአካባቢ ተፅዕኖ ጥናት የጨረታ ማስታወቂያ አፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር በአፋር ብሔራዊ ክልል መንግስት አፍዴራ ወረዳ ላይ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ ሽያጭ
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 957 2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቀደም ሲል በፒያሳና አካባቢው አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩና በልማት ምክንያት ለተነሱና ተቋማችን ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ለመከራየት ፍላጎታቸውን አሳውቀው ለተመዘገቡና የምዝገባ ቁጥር/ማረጋገጫ ለተሰጣቸው ተከራዮች ለሱቅና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ስዲግ/ግጨ 001/2017 ተቋማችን ቀደም ሲል በፒያሳና አካባቢው አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩና በልማት ምክንያት ለተነሱና ተቋማችን ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት
በኦሮሚያ በአርሲ የሱዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የቴከኒክና ሙያ የስልጠና መሳርያዎች በመስኩ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ በአርሲ የሱዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሽቱ ማሞ እና የፍ/ባለዕዳ እነ እቴነሽ ማሞ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት/ል/ቢሮ ለ2ኛ ደረጃ የማሳ መረጃ መመዝገቢያ ቅፅ (FRF) ፣ ደረሰኝ እና ግጭት ፎርም (Dispute Form) ቅፆችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት/ል/ቢሮ ለ2ኛ ደረጃ መሬት ልኬት ስራ የማሳ መመዝገቢያ ቅፆች፡– የማሳ መረጃ መመዝገቢያ ቅፅ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፦ ዕድመግጨ/002/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት
Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local bidders in this Bid for the Procurement of Supply and The Danger Wire, Hazard Security Wire
Invitation to National Competitive Bid for procurement of Supply and the Danger wire, Hazard Security Wire. Ethio Telecom North West Region