Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያየተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ. ብግጨ/10B/2016 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ ውስጥ በዝርዝር እንደተገለፀው እና ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካልና ፋይናንሽያል መስፈርት መሰረት አማካሪ ድርጅቶችን
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጁና የታሸጉ የፋብሪካ የምግብ ዉጤቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የተዘጋጁና የታሸጉ የፋብሪካ የምግብ ዉጤቶች ግዥ Procurement Reference No: AASTU-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የቢሮ ኪራይ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-ኢስአ/ግጨ/ጋም/001/2017 መ/ቤታችን በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ
የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ የት/ት ቁሳቁስ፣ የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ቀለብ፣ ማጣፈጫ እና የአልጋ ቹፑድ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ ሎት1/ የት/ት ቁሳቁስ፣ ሎት2/ የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች ሎት3/ ቀለብ፣
ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/ የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ፒክ አፕ ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2016 ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/ የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ፒክ አፕ ተሽከርካሪዎችን
Amhara National Regional State Bureau of Health Has Invited Sealed Bids Comprising of Technical & Financial Proposal from Eligible Bidders for Providing All the Necessary Labor, Materials & Equipment for the Construction Projects
INVITATION TO BID To all contractors of category BC-7/GC-8 and above with licenses valid for the year and who can
የኩራ ጅዳ ክፍለ ከተማ ገ/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (Furniture)፣ የሠራተኞች ሰርቪስ መኪና ኪራይ፣ የመኪና ጎማና የሞተር ሳይክል ጎማ፣ የደንብ ልብስ እና የስፌት ዋጋ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 የኩራ ጅዳ ክፍለ ከተማ ገ/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግዢ አይነቶች በግልጽ ጨረታ
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለህሙማን የምግብ አገልግሎት ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ለህሙማን የምግብ አገልግሎት ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል (Hospital Food Service) Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የሆስፒታል ፅዳት አገልግሎት ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የሆስፒታል ፅዳት አገልግሎት ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል (Hospital Cleaning Service) Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ኑኑ ሀይሉ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሚሊ ሀይሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ