Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጌጣ ጌጥ፣ ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ ስፔር ፓርት፣ ልዩ ልዩ፣ ምግብና መጠጥ እና የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ልዩ
የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጌጣ ጌጥ፣ ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ፣ ምግብና መጠጥ እና የፅዳት ዕቃዎች እንዲሁም ልዩልዩ እቃዎች፣ ሞባይል አክሰሰሪ እና ስፔር ፓርት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው የመንግስት
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
RE-BID INVITATION NOTICE FOR PRICE QUOTATION OF VAULTS BID Ref. No: SDBS/VAULT/0025/2024 Sidama Bank S.C. would like to invite interested and eligible bidders to Purchase cash vault bid documents from
Sidama Bank S.C Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders to Purchase Cash Vault Bid Documents from the Facility and Procurement Department
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ደርቤ ለማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አይናለም ክብረት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል በኮ/መ/ቁ 182722 በ28/03/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/185714 በ14/4/2015 ዓ.ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሸገር ከተማ አስተዳደር በቡራዩ ከፍለ ከተማ የገፈርሳ ቡራዩ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚውል የተለያዩ ጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብሶች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በሸገር ከተማ አስተዳደር በቡራዩ ከፍለ ከተማ የገፈርሳ ቡራዩ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች፣ማዘጋጃ ቤቶች ለ2017
አዋሽ ባንክ አክስዮን ማህበር በጅማ ከተማ፣ ቦሳ ኪቶ ቀበሌ በራሱ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውንና 140 ካ.ሜ ስፋት ያለውን መኖሪያ ቤት በህንፃና የተወረሱ ንብረቶች አስተዳደር ዋና ክፍል በኩል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ኢማ በጅማ ከተማ፣ ቦሳ ኪቶ ቀበሌ በራሱ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውንና 140 ካ.ሜ ስፋት ያለውን
Abt Associates Inc. Invite to the Renovation of a Store in the Oromia Region at Didu Districts
Request For Proposal (RFP) Renovation of Stores-Re-advert for Didudistrict Store RFQ No: 017/2024 Title: Renovation of Store in Oromia region
Cooperative Bank of Oromia S.C Would Like to Invite Eligible and Potential Suppliers for the Purchase of Different Stationary Items
National Competitive Bidding Cooperative Bank of Oromia S.C. would like to invite eligible and potential suppliers for the purchase of
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን የፋብሪካ ህንጻ እና በዉስጡ የሚገኙ የኤሌትሪክ ገመድና ኬብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት
ፍሌክሲብል ፓኬጂንግ ማምረቻ ኅ/የተ/የግል ማህበር አሁን ላይ ድርጅቱ የሚሰጠውን አገልግሎት የላቀ ለማድረግና በቴክኖሎጂ አጠቃቀም ዋነኛ ተፎካካሪ ለመሆን፤ አጠቃላይ ድርጅቱ የሚጠቀመውን ቴክኖሎጂ ሙሉ የዳሰሳ ጥናት ማድረግ፤ የኤክስፖርት ገበያ ጥናት ማደረግ እና ዘርፉ የደረሰበትን የፕላስቲክ ህትመትና ኮንቨርቲንግ ቴክኖሎጂ ለመጠቀም የሚያስችል የአዋጪነት ጥናት በጨረታ አወዳድሮ ማስጠናት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ፍሌክሲብል ፓኬጂንግ ማምረቻ ኅ/የተ/የግል ማህበር ላለፉት 20 ዓመታት የፕላስቲክ ማሸጊያዎችን አምርቶ ለሀገር ዉስጥ አምራች ኩባንያዎች ሲያቀርብ ቆይቷል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት አመት ለመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች እና ትራኮች በሰዓት የኪራይ አገልግሎት ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/002-1/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት አመት ለመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውሉ
ቡዙአየሁ ታደለ እና ቤተሰቦቹ ፋውንዴሽን ለድሬዳዋ የተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም የሚውል የምግብ ግብአቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቡዙአየሁ ታደለ እና ቤተሰቦቹ ፋውንዴሽን በተለያዩ ክልሎች መጠነ ሰፊ የልማት ስራዎች እንደሚሰራ ይታወቃል:: በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የመለያ
Ethiopian Blood and Tissue Bank Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Magazine Printing
Invitation for Bid Purchase Requisition of Magazine Printing Lot Information Procurement Reference Number: EBTBS-NCB-NC-0094-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of