Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ሽያጭ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/01/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት
43.63 ካ/ሜ ስፋቱ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ በላይ ደምሴ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ገሊላ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የአሶሳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኢንተርፕራይዝ የደንብ ልብሶች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት የአሶሳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኢንተርፕራይዝ የ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤታችን ሠራተኞች
ደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት የባሕርዛፍ ደን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) የባሕርዛፍ ደን ሽያጭ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ
Ethiopian Customs Commission Procurement of Hotel Service
Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/18f97c25-f66e-4cc7-a0bd-382642213ff3/open Reference
Tourism Training Institute: Procurement of Maintenance of Computer & Other Office Machinery
Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/fddcedb9-bf85-4b33-bc0a-418e47281569/open Reference
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Procurement of Food Item
Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/06719344-f4c9-40a8-9eb7-f16663ea6bb1/open Reference
Ethiopian Investment Commission: Procurement Of Stationery Materials
Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/82102bb2-98cb-4ede-8740-c8f8e1d40747/open Reference