Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 18, 2026) የጀርመን ሞዴል ዘመናዊ የንብ ቀፎ አቅርቦት ጨረታ ማስታወቂያ–በድጋሜ የወጣ ኬር ህፃናትና ቤተሰብ ለኢትዮጵያ ድርጅት በዘላቂ የምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ከዋንዛ እንጨት የተሰራ የጀርመን ሞዴል ዘመናዊ የንብ
ኬር ህፃናትና ቤተሰብ ለኢትዮጵያ ድርጅት በዘላቂ የምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ከዋንዛ እንጨት የተሰራ የጀርመን ሞዴል ዘመናዊ የንብ ቀፎ (ብዛት እስከ 360) የሚደርስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ
ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሎት1፡-ስኳር እና ዘይት ከአዲስ አበባ እና ከተለያዩ ከተሞች ወደ ደምበጫ፡ ፍኖተ ሰላምና ቡሬ
የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝ ለ2018 በጀት ዓመት ለገቢ ማመንጫ ማዕከላት ለሥራ አገልግሎት ላይ የሚውሉ – ሎት 1- የእንስሳት መኖ
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝ ለ2018 በጀት ዓመት ለገቢ ማመንጫ ማዕከላት ለሥራ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የእንስሳት መኖ ለማቀነባበር የሚሆን እህልና ጥራጥሬ፣ ለእንጨትና ብረታ ብረት ወርክ ሾፕ ለሥራ አገልግሎት የሚሆኑ የፋብሪካ ውጤቶች እና ለድለባ አገልግሎት የሚሆን ቁም ከብቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/የመሬት ልማትና አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አላቂ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መስሪያዎች፣ መስተንግዶ፣ ትራንስፖርት፣ የፕሪንተር ጥገና እና ህትመትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከ/የመሬት ልማትና አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዥ መለያ ቁጥር 01/2017 ማለትም ሎት 01
Ministry of Culture & Sport Invites Eligible Bidders to Procurement of Printing
Invitation for Bid Procurement of printing./ Procurement Reference Number: MOCS-NCB-G-0215-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of printing./ Description: Procurement of printing./
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሔረስብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የአበ/ወ/ ገንዘብ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ሃገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሔረስብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የአበ/ወ/ ገንዘብ/ጽ/ቤት ለወረዳ
Ethiopian Statistics Service Invites Eligible Bidders to Procurement of IT Materials (MGA 2017)
Invitation to Bid Procurement Of IT Materials (MGA 2017) Procurement Reference No: ESS-NCB-G-0018-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
The SERS Irrigation and Lowland Area Development Bureau an Implementing Agency of the Client Invites Proposals for the Provision of Consulting Service on Feasibility Study and Detailed Design Activities
Invitation to Expressions of Interest for Consultancy Service Quality and Cost Based Selection (QCBS) Name of Project Food System Resilience
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ኦክስጅን ጋዝ ሙሌት (Refill of Oxygen Gas), ኮስቲክ ሶዳ እና ፎስፈሪክ አሲድ (Caustic Soda & Phosphoric Acid) የእርሻ ፀረ-አረም ኬሚካል (Gesapax, Fungicide Tilt, & Round UP) እና የጽህፈት መገልገያዎች (Stationery) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር MSF/LP/13/2024 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ጥቅል አንድ፡- ኦክስጅን ጋዝ ሙሌት
በጅማ ዞን የኦሞ ቤየም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ኮንትራክተሮች የተለያዩ ማሽነሪዎችን በማቅረብ መስራት የሚችሉትን አወዳድሮ ሥራውን ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በጅማ ዞን የኦሞ ቤየም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው መንገዶች እና ሎጅስቲክስ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚሰሩ መንገዶች ለመጠገን የኮንስትራክሽን
M/M/OL/M/Shaashamannee Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada
Arsii Caalbaasii M/A/mirgaa Aasteer Dabalaa n-2fi M/A/idaa Almaaz Tafarraa gidduu falmii raawwii jiru ilaalchisee qabeenyaa dhaalaa 1ffaa kan ta’e manni
ዳሸን ባንክ ቤት እና የእሸት ቡና መፈልፈያ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ወዲ/493/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም