Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን

የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) የጨረታ ሽያጭማስታወቂያ ቁጥር 44/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ ለምስራቅ ቦረና ዞን በድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ሥራግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of New Kiosk Shop ) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ  ቁጥር ዳባ/ብማ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ   የተበዳሪዉ

ዳሸን ባንክ የቦታው ስፋት 175 ካ.ሜ የሆነ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአገው ግምጃ ቤት ከተማ አስተዳዳር ገንዘብ ጽ/ቤት ጠረጴዛ እና ወንበር ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአገው ግምጃ ቤት ከተማ አስተዳዳር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ

መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 20, 2026) ለመጀመሪያና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን

በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የእነማይ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የእነማይ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን ሎት 1. የእነ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የህፃናት

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ለ2019 ዓ.ም ሥራ ዘመን የሚያገለግሉ አጀንዳዎችን እና ቀን መቁጠሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢአጽ/ግንአዳ/018/2018 የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ለ2019 ዓ.ም ሥራ ዘመን የሚያገለግሉ አጀንዳዎችን እና

The Federal Democratic Republic of Ethiopia, Palace Administration Invites Sealed Bids for the Supply, Installation, and Commissioning of Ticketing Equipment for the Addis Ababa National Palace.

የአማራ ህክምና ኦክስጅን ማምረቻ ማከፋፈያ ማዕከል የጽዳት እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች እና የተሽከርካሪ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ዳሽን ባንክ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Apr 21, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ /ወዲ/200/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11

በትግራይ ክልላዊ መንግስት መቀለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Apr 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አፈ ከሳሽ – አቶ ዳኒኤል ፈዳይ አፈ/ተከሳሽ– 1. ቄስ ጨለ ብርሃነ ለማ ኣድራሻ–

የአዲስ አበባ ከተማ የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 21, 2026) የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ግ006/2018 በጀት ዓመት የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2018ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ