Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Dire Gazetta (Apr 22, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የድሬዳዋ አ/አቀፍ ኤርፖርት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ተ.ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ የጨረታ

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የድሬዳዋ አ/አቀፍ ኤርፖርት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Government (Apr 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/172a86af-1403-4b1d-833c-b27ced30873d/open Lot Information Procurement Reference Number: CMI-NCB-G-0095-2018-PUR Object of Procurement: Lot 95 Procurement

Construction Management Institute፡ Procurement of Tablet Computer

Yedebub Nigat (Apr 25, 2026) የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የአባያ ማዘጋጃ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት/ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገዉ አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ

በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የአባያ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት/ጽ/ቤት: የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጨ 05/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 692 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ የሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.ተ.የግ.ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያCN/NCB/37/18 ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/ተ/የግ/ማህበር በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሲያስተዳደራቸው የነበሩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልጽ

ታይሜክስ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ታይሜክስ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ የተዘረዘሩትን በስራ ላይ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ነዳጅ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላ ዲስትሪክት G+1 መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን

Amhara Bank S.C. Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Cleaning Materials

Reporter (May 24, 2026) Amhara Bank S.C. Invitation to National Competitive Bid (LCB) Re-Tender Bid Reference No: – ABa/PFMD/LCB/008/26 1.

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን

ዳሽን ባንክ የንግድ ቤት፣ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0020/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን