Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 25, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ጨረታ ቁጥር 16/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ poly(ethylene terephtalate)

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 0013/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Apr 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/59d93ebe-1719-4171-820f-0cc2ff19b00f/open Lot Information Procurement Reference Number: WU-NCB-G-0160-2018-PUR Object of Procurement: ለ3ኛ ጊዜ የወጣ

Wollo University: ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የስፖርት እቃዎች ግዥ KIoT 2018

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ መለዋወጫዎች እና ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 28, 2026) ግልጽ ጨረታ ቁጥር WSSF/LP/004/2026 የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋወጫዎች እና ግብዓቶች በግልፅ

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Plastic Glove /የፕላስቲክ የእጅ ጓንት/ ግዥ

Government (May 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/272faa5f-ad7b-4e27-a9d6-6bcaa98c79a2/open Lot Information

Federal Sharia Supreme Court: Procurement of Printing and Publishing Services

Government (May 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8fa52709-8b40-461c-a2f4-95679a2e3adb/open Lot Information

በደ/ኢ/ክ/መ በደቡብ ኦሞ ዞን የሣላማጎ ወረዳ ፋይናንስ /ጽ/ቤት የሴቶች የንጽህና መጠበቅያ ክፍል /MHM/ እና የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ /incinerator/በግልጽ ጨረታ የግዥ ዜዴ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የተሽከርካሪ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 27, 2026) በፍ/ባለመብት አቶ አዱኛ አላምር 2ኛ አለማየሁ አለነ በፍ/ባለዕዳ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 27, 2026) ለአንደኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር አማራ ባንክ 38/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሐዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_36/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት

በደ/ም/ኢት/ህ/ክልል መንግስት የኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ የተለያዩ ዕቃዎች መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 27, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢት/ህ/ክልል መንግስት የኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ በሎት 1 የተለያዩ ግንባታ ቁሳቁስ፣ በሎት 2

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረሞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የህትመት እና የሬማ ከተማ የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል