Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በጉምሩክ ኮሚሽን አአ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች የሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-10/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ በሁለት ሎት የተገለጹ የተለያዩ የፕላስቲክ ምርት ማምረት አዴቲቭ ጥሬ ዕቃችን እና የፕላስቲክ ማምረቻ ማሽኖች መለዋወጫ ለመግዛት ይፈልጋል፤ በመሆኑም ተጫራቾች፣ 1.

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፕላስቲክ ምርት ማምረት አዴቲቭ ጥሬ ዕቃችን እና የፕላስቲክ ማምረቻ ማሽኖች መለዋወጫ ለመግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን የተለያዩ አገልግሎቶች እና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የመንገድ ጥገና ስራ ለማከናወን የኮንስትራክሽን መሳሪዎች ኪራይ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEP/GOP/ NCB/02/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የመንገድ ጥገና ስራ ለማከናወን የኮንስትራክሽን መሳሪዎች ኪራይ ግዥ

የሱሉልታ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት  ቋሚ እቃዎች (የቢሮ ፈርኒቸሮች)፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ህትመት፣ ስቴሽነሪ እና የኤሌክትሮኒክሰ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሱሉልታ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት ግዢ ቋሚ እቃዎች (የቢሮ ፈርኒቸሮች) የሠራተኞች የደንብ ልብስ የፅዳት እቃዎች ህትመት 

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 958 ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር

የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት አገልግሎቶች እና እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የአትክልትና ፍራፍሬ አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ASU/NCB/G/001/2017 BID የአትክልትና ፍራፍሬ አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ Procurement Reference No: ASU-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሰራተኞች የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ ተሸከርካሪ ለመከራየት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር DDCBO_02/2016 የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዝርዝር መግለዎች መሠራት 10 በማድረግ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ

Ethiopian Shipping and Logistics Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Items (Plastic Cover Page 50 Sheets Exercise Books, Blue Pens, and Eraser Pencils)

ETHIOPIAN SHIPPING & LOGISTICSInvitation for Bid (IFB)Tender No-ESLSE/COR/NEG/PRF/2024/01333 Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite interested and eligible bidders

የቦዲቲ ከተማ ውሃና ፈሳሽ አገልግሎት የቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ የቢሮ ጽ/መሣሪያዎችና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በወላይታ ዞን ቦዲቲ ከተማ አስተዳደር የቦዲቲ ከተማ ውሃና ፈሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 ዓ.ም