Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital Needs to Procure Dialysis Equipment & Supply
Invitation to Bid Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital Needs to Procure the Dialysis Equipment & Supply through
Ministry of Education Intends to Apply Part of the Proceeds for Selecting Individual Consultants for the South West Regional Education Bureau
REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (CONSULTING SERVICES INDIVIDUAL CONSULTANT SELECTION) COUNTRY: Ethiopia PROJECT: General Education Quality Improvement Program (GEQIP-E) PROJECT
Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital (JJUSHYCSH) Needs to Procure Sanitary & Stationary Supply
Invitation to Bid Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital Needs to Procure the Sanitary & Stationary Supply through
Ministry of Education Intends to Apply Part of the Proceeds for Selecting Individual Consultants for the Tigray Regional Education Bureau
REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (CONSULTING SERVICES – INDIVIDUAL CONSULTANT SELECTION) COUNTRY: Ethiopia PROJECT: General Education Quality Improvement Program (GEQIP-E)
ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለት/ቤቶች የሚሆን የተማሪ መቀመጫ ዴስክ እና ለመምህራን ቢሮ አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር በድርጅቱ የሥራ ዝርዝር መሰረት የተጠቀሱትን የትምህርት ግብዓቶች ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በሶማሌ ብ/ክ/መንግስት በፋፈን፣ በጃራር፣ብርሆዬ እና ሲቲ ዞን፣ ኦቦሻ፣ ዮአሌ፣ ቀብሪደሐር እና አይሻ
The Ministry of Education Looking for a Procurement Consultant for the Effective and Efficient Execution of the Project Under the Project Implementation Unit for the HARARI REGIONAL EDUCATION BUREAU
REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-INDIVIDUAL CONSULTANT SELECTION) COUNTRY: Federal Democratic Republic of Ethiopia PROJECT: General Education Quality Improvement
The Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital (JJUSHYCSH) Invites Eligible Bidders to the Procurement of Staff Dress
Invitation to Bid Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital Needs to Procure the Staff Dress through Open Bidding
የበደሌ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ህጋዊ የሆኑና መስፈርት የሚያሟሉ ነጋዴዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በከተማው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የበደሌ ከተማ ገንዘብ በ2017 በጀት ዓመት ህጋዊ የሆኑና መስፈርት የሚያሟሉ ነጋዴዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በከተማው ውስጥ ለሚገኙ
የኮምቦልቻ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያ እቃዎች፣የጽዳት እቃዎች ቋሚ ዕቃዎችን፣የግንባታ እቃዎችን፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2027 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳደር የኮምቦልቻ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው በስሩ ለሚገኙ መ/ቤት