Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 11, 2026) የጨረታ ቁጥር: ግፋ /አፋማ/003/2018 ያገለገሉ ዕቃዎች የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ ነክ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 11, 2026) የምግብ ነክ ቁሳቁሶች ግዥ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ ነክ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቤት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሠጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት በግልጽ
Society for Education Environment and Development (SEED) Invites Bids for the Supply of Shelter Repair Kits to 237 Households in Abe Dongoro District, Horo Guduru Wollega Zone, Oromia Regional State.
Reporter(Feb 11, 2026) INVITATION TO BID Society for Education Environment and Development (SEED) is a humanitarian and development organization, having
ጂኤስ የቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር የግንባታ ሥራ ግብአቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 11, 2026) ለግንባታ እቃ አቅራቢዎች ድርጅት የወጣ ጨረታ ጂኤስ የቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር በ4111.73 ካሜ ቦታ ላይ የ2B+SB+G+9
Ministry of Defense: XXX ለ1.2ዐ ሳ.ሜ አልጋ እና ፍራሽ የሚሆን 1.5ዐ ሳ.ሜ ስፋት ሳይዝ ያለው አንሶላ ደረጃውን የጠበቀ እና የስፖርት ማሊየ ከነቁምጣ ደረጃውን የጠበቀ ግዥ
Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0c1a46ac-90c4-4450-b760-dcad70b375fc/open Reference
Immigration and Citizenship Service: Procurement of Stationery Items 2
Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9d301129-d825-4b01-af3d-4f1be199b374/open Reference
Immigration and Citizenship Service:procurement Printer Toner 03
Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/31c0c467-f318-4c9a-aaa3-998aa0da320e/open Reference