Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2017 የበጀት ዓመት ማዕከሉ ለሚያመርታቸው የምርምር ዕቃዎችና ቴክኖሎጂዎች ግብዓት የሚውሉ ብረታ ብረቶች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎች፣ ቋሚ እና አላቂ የወርክ ሾፕ

የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2017 የበጀት ዓመት ማዕከሉ ለሚያመርታቸው የምርምር ዕቃዎችና ቴክኖሎጂዎች ግብዓት የሚውሉ ብረታ ብረቶች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎች፣ ቋሚ እና አላቂ የወርክ ሾፕ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንከ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የእቃው አይነት ሞዴል/ ብራንድ

ስኬት ባንከ አ.ማ ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት እነ ህፃን እዮብ እንዳልካቸው እና የፍ ባለዕዳ እነ አቶ ኤልያስ ይትባረክ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/103805 በ18/3/2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/110092

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ 2017 በጀት ዓመት የግዥ መለያቁጥር HU/ABEC//07/1510/16 የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በድጋሚ የወጣ የግዥ መለያቁጥር HU/ABEC//04/2017 የስንዴ ዱቄት አንደኛ

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ 2017 በጀት ዓመት የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ አገልግሎት እና የስንዴ ዱቄት አንደኛ ደረጃ በፋብሪካ የተዘጋጀ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሲዳማ ክልል ም/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚሰጡ መኪናዎችን ለማስጠገን ሕጋዊ ጋራጆችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

2ተኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሲዳማ ክልል ም/ ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚሰጡ መኪናዎችን ለማስጠገን ሕጋዊ ጋራጆችን

የአክስዮኖች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ ደረጀ ንጉሴ እና በፍ/ባለዕዳ አምሳለ ጌትነት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local Bidders for the Procurement of HCB, Sand, Gravel, Basaltic Stone, Redash, Paints, Electric Materials, Water Materials and Aluminum Works

Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidders To participate in the Bid for the Supply of Heat Treatment Machine

INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB)INVITATION TO BIDDERS TENDER No. MCF/Re-14/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders to participate

የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ በአሰላ፣ በአርዳይታ፣ በኮፈሌ፣ በሀዋሳ፣ በባህርዳር እና በነቀምቴ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላይ የሚገኘውን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል ለመሸጥ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢግስኮ፡– ኢምዘደውአዘ/ጨሽ/ 02 ሠነድ/2016 የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃ(ኤሌክትሮኒክስና፣ ፈርኒቸር እና ጋሪዎች)፣ የደንብ ልብስ እና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መስያ ቁጥር 002/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት

The Somali Regional State Water Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Civil Work Construction, Supply & Installation of Pipes and Fittings for Wardhere Town Water Supply Small Expansion Works

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በደሌ ዞን የመኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በደሌ ዞን የመኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የ2017 የበጀት ዓመት በሥሩ ላሉት መስሪያ ቤቶች

የራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ ግዥ፣ የደንብ ልብስ ስፌት ግዥ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች ግዥ፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች ግዥ፣ ሌሎች አላቂ እቃዎችና አቅርቦቶች ግዥ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ፣ ለፕላንት፣ ለማሽነሪና ለመሳሪያ፣ እድሳትና ጥገና ለአንድ አመት ውል የሚፈረም ግዥ፣ የጥገና ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል