Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያየተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ. ብግጨ/10B/2016 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ ውስጥ በዝርዝር እንደተገለፀው እና ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካልና ፋይናንሽያል መስፈርት መሰረት አማካሪ ድርጅቶችን
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት አላቂ የጽህፈት ዕቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የተለያዩ ሰነዶች ህትመት ፣ ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለቢሮ መገልገያና ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከ5000 በላይ የሆኑ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን (የፊያት ፣ የAutomotive and Refrigerators/ እና የሌሎችም ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከ5000 በላይ የሆኑ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን (የፊያት ፣ የAutomotive and Refrigerators/ እና የሌሎችም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ ህፃን አስታው አበበ በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል
Amref Health Africa – Medical Collaboration (AMREF-CCM) Invites Interested Bidders to Participate in a Bid for the Sale of Used Vehicles, Motorcycles, and Generator
INVITATION TO BID For the sale of used vehicles, motorcycles, and generators Tender Ref. No. 002/2024 Amref Health Africa –
The Benishangul Gumuz Regional State Water and Energy Bureau Invites Eligible Bidders For the Procurement of AFREDIVE HAND PUMP SPARE PARTS
INVITATION FOR BIDPROCUREMENTS OF AFREDIVE HAND PUMP SPARE PARTS To: All pump Suppliers with renewed license valid for the 2016
የጋላፊ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች የመጠጥ ውሃ ግዥ ለመፈፀም ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአምራች ድርጅቶች ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር CCGB/NCB/01/2017/24 ለጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች መስተንግዶ አገልግሎት የሚውል የታሸገ ውሃ ግዥ ጨረታ 1. የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ለሰራተኞች
GWEDE Seeks Qualified bidders for Finalizing Our 2023 G.C. Annual Budget
Invitation to Bid Global Women Empowerment Development, Ethiopia (GWEDE) is a dynamic, women-led local non-profit organization with registration No. 6339. Rooted in
በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የ17/17 ህ/ል ማዕከል በ2017 በጀት ዓመት ሊሠራ ያሰባቸውን የተለያዩ ግንባታ ስራዎች እና የጄኔሬተር ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የ17/17 ህ/ል ማዕከል በ2017 በጀት ዓመት ሊሠራ ያሰባቸውን የተለያዩ ግንባታ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በመካከለኛ ቁጥር አንድ ሪጅን ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን አያት ጂአይኤስ ማከፋፈያ ጣቢያ የክሬን ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEP/TSO/NCB/01/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በመካከለኛ ቁጥር አንድ ሪጅን ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን አያት ጂአይኤስ ማከፋፈያ ጣቢያ የክሬን ኪራይ