Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የእቃና አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት፡- ሎት 1. የሬዲዮ አፋን ኦሮሞ ተከታታይ ድራማ በድጋሚ የወጣ፣ ሎት 2. የሙቀት

የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የእቃና አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- 12/2017 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በአዋጅ ቁጥር 859/2006 እና በመመሪያ ቁጥር 6/2011 አንቀጽ 3 መሰረት አስመጪ አቶ ዮናስ ፈለቀ ጥበቡ ላልከፈሉት ቀሪ ቀረጥና ታክስ ዕዳ ማካካሻነት

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት HYUNDAI እና TOYOTA COROLLA ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 RE-INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April 1, 2017. The beverage green field project is located in

Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies to Bid for PEST CONTROL SERVICE & PLASTIC PALLETS

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር ፡– ኢ/ክ/ል/ኮርፖሬሽን 01/2017 የድሬዳዋ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ኢግዚቢሽን፣ ባዛር እና ዝግጅት የሚያገለግል የፕላስትክ ሸራ ድንኳን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ

የድሬዳዋ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ኢግዚቢሽን፣ ባዛር እና ዝግጅት የሚያገለግል የፕላስትክ ሸራ ድንኳን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

3ዲ የነገ ተስፋ በጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኤ.አ የ2024 ዓ.ም. ሂሳብ በተመሰከረለት ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

የኦዲት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ 3ዲ የነገ ተስፋ በጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኤ.አ የ2024ዓ.ም ሂሳብ በተመሰከረለት ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል። ድርጅቱ ሂሳቡን የሚያስመረምረውና ሙሉ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬ ከተማ አስተዳደር በኤፌሶን ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገግሎት ጽ/ቤት ለከተማው የውሃ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችና የፅህፈት መሳሪያ፣ የሰራተኛች ጥቅማጥቅም፣ የፅዳት መገልገያ ዕቃዎች፣ ደንብ ልብስ ብትን ጨርቅና የተዘጋጁ ልብሶች እና የቧንቧ መገጣጠሚያ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ኮፐራዚኔ ኢንተርሽናሌ (COOPI) ኢትዮጵያ ከ18 ዓመት በላይ ያገለገሉ 3 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ ከሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ባለሥልጣን ጋር በመተባበር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ያ ገለገሉ  ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 025/2024 ኮፐራዚኔ ኢንተርሽናሌ (COOPI) ኢትዮጵያ ከ18 ዓመት በላይ ያገለገሉ 3 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ

አኮርድ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ሃገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን የሚጠናቀቀውን የ2024 ሂሳቡን በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል

የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ስራ ጥሪ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አኮርድ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ሃገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን የሚጠናቀቀውን የ2024 ሂሳቡን በውጪ ኦዲተር

የኢትዮጵያ የመስተንግዶ ባለሙያዎች ማህበር አገር በቀል የሙያ ማህበር ዓመታዊ ኦዲት እንዲሰራለት የተመሰከረላቸው ኦዲተሮችን የሚመለከተውን መስፈርት የሚያሟሉ አወዳድሮ ለማህበራት ምዝገባና ፈቃድ ኤጀንሲ ለመላክ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ የመስተንግዶ ባለሙያዎች ማህበር አገር በቀል የሙያ ማህበር ዓመታዊ ኦዲት እንዲሰራለት የተመሰከረላቸው ኦዲተሮችን የሚመለከተውን መስፈርት የሚያሟሉ አወዳድሮ ለማህበራት

የንጋት ብርሃን በጎ አድራጎት ድርጅት የ2024 በጀት ዓመት ኦዲት ሪፖርት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የኦዲት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የንጋት ብርሃን በጎ አድራጎት ድርጅት የ2024 በጀት ዓመት ኦዲት ሪፖርት አወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የሙያ

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሳሪያዎችና የጽዳት እቃዎች፤ ለሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ ስራ ልብስ፣ የጫማና የቆዳ ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የግዥ መለያ ቁጥር 001-003/2017 የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሳሪያዎችና የጽዳት እቃዎች፤ ለሰራተኞች የደንብ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሰራተኞች መኖሪያ ግቢ የጥበቃ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡-EEP/GOP/NCB/08/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሰራተኞች መኖሪያ ግቢ የጥበቃ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ

የደሴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ልዩ ልዩ የጽህፈት መሳረያዎችና ተያያዥነት ያላቸው እቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚና አላቂ መሳሪያዎች፣ ለልዩ ልዩ  ህትመቶች፣ ልዩ ልዩ የጽዳት እቃዎች እና የደንብ ልብስ ጨርቅ እና ጫማ ከላይ የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአ/ብ/ክ/መንግስት በደ/ወሎ  ዞን የደሴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል፡- ልዩ ልዩ የጽህፈት መሳረያዎችና ተያያዥነት ያላቸው እቃዎች